Комментарии:
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьLe berkht aended negre lemgezh endat contact maregh yechlel
ОтветитьAmnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌷💚😭😭😭🤲🤲🌻🌿🙏🌷💚
Ответить❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ОтветитьGin botawun ergit yihone😢😢
ОтветитьSiyasznu be emebirhan
Ответитьአሜን አሜን አሜን ...
Ответитьቁጥራችሁን አስቀምጡልን
Ответитьገመቹ የሚባል ጴንጤ ጎደኛዬ እንዲመለስ ጸልዩለት
ለኔም ፈጣሪ እንዲፈውሰኝ በአሳቤ ከሚመላለስ ክፉ መንፈስ እንዲፈውሰኝ በእመ ብርሃን ለምናችአለው ጸልዩልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьስለቸርነቱ እግዚያብሄር ይመስገን
Ответитьእኔን ሀገሬ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንድ ማን ይውሰደኝ ሀይለሚካኤል ክንዴ ብላችሁ ጸልዩልኝ ''ለራሱም ለሰውም እንዳይጠቅም አድርገነዋል ብሎ ባለቤቴ ላይ ለፍልፎአል''እርኩስ መንፈስ ::የምኖረው ውጭ ሀገር ነው::
Ответитьሰላማችሁ ይብዛ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሠቦቸ
Ответитьቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እናቴም ያልሄደችበት ፀበል የለም እንዴት ትምጣ ወደ እናንተ አድራሻው አስቀምጡልን
ОтветитьEgzbhir yebrkeshe ehetchen le deju yabkagin Fekra Gorgies ng selyulgin eskabetsboche.
ОтветитьEbakachihu kirstyanoch be betseb yezare mekinyat eyetftenku new ebakachihu welt kiros belsh asbugn
Ответитьሰመአቱ ለደጁ ያብቃለን
Ответитьቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ምስክርነት
Ответитьአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቋራ አሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ አብቃኝ ብዩ ደጅ ጠንቼ ከብዙ ጊዜ ቆይታ በኃላ ፈቅደህልኝ ለደጁም አበቃህኝ በአንተ ፍቃድ በሠማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት እና ፀሎት ብዙ ነገር ተደረገልኝ አምላኬም አደረክልኝ ተመስገን!!! የሠማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እያደረክልኝ ስላለው ሁሉ አመሰግናለሁ ወደፊትም ስለምታደርግልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ አሜን ፡፡ አምላከ ጊዮርጊስ ማረኝ! አምላከ ጊዮርጊስ ራራልኝ! አምላከ ጊዮርጊስ እዘንልኝ አሜን!!!
Ответить❤❤❤
Ответитьእግዚአብሔር: አምላካችን: ይክበር: ይመስገን::ለእግዚአብሔር: አምላካችን: አንዳችም: የሚሳነው: ነገር: የለም::
Ответитьእውነት ነው እመቤቴን የያዘ ወድቆ አይወድቅም እኔም በእመቤቴ ነው ያለውት እልልልልልልልልልል
ОтветитьEgzabere yemasegn samayetu qeduse goireges ladaguyabkang
ОтветитьBasalam wade agere malesong ladaguyabekng qeduse goireges ameen ameen ameen
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢
Ответитьእውነት ነው እኛ ክርስቲያኖች እድለኞች ነን😢😢
ОтветитьEthiopia sigeba ehen bota mahed faligalew address nigerugni pls
Ответитьወንድሜ ሆይ እያወሩ አታቋርጥ ይቅርታ ካጠፋሁ
Ответитьለደጅህ አብቃኝ
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьእግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
Ответитьእኔን ወለተ ስንበትን እስከ ቤተስቦቼ በፃሎታቹህ አስቡኝ
እመ አምላክ ፍቅሯን ትስጠን
በሰላም ለደጁ ያብቃን
Ответитьሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃን ወንድሜ አንዴት ላግኝሕ እችላለው እኔም ያቅሜን መርዳት እፈልጋለው 🙏🙏🙏
Ответитьበረከቱ ይደርብን
ሰማይቱ አቤቱ ወዮልሽ እንደኔ አፂያያተኛ ይለም
ዬዬዬዬ ዬዬዬ!!!አቤቱ ማረኝ
ትራስፎርት ስደት ነዉ ዎንድሞቼ
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን። እኔም እንደአንቺ እንዳገለግል እና እንድፈወስ ፣ለቦታው እንዲያበቃኝ ወልተ ማርያም ብለው እንዲፀለይልኝ አድርጊልኝ። በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም እለምንሻለሁ።
Ответитьየቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረኝ😭😭😭😭😭😭😭 ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
Ответитьወዴቴ ብዬ ልምጣ እንዴት ብዬ ልድረስ
ልክ እንደ ፏፏቴ ሆኖ እንደ ፈረስ
በርሜሉ ጊዮርጊስ በላዬ እንዲፈስ
ውሰደኝ ጊዮርጊስ ፈረሱን ላክና
ወደ ሰማይ ልውጣ በነጩ ደመና
ከህይወት ውቅያኖስ በስጋ ገብቼ
በነፍሴ ልመለስ በረከት አግኝቼ
የቋራው ጊዮርጊስ ታምረኛው ፀበል
መች ይሆን የጥምቀት ንሰሀ ምቀበል
በርሜሉ ጊዮርጊስ ፍቀድልኝ ልምጣ
ገነትን አይቼ በሐሴት እንድመጣ
ሥጋዬ በስብሷል ሸቷል ይህ ገላዬ
በርሜሉ ልግባና ልታጠብ በእንባዬ ።
@ፍሰሐ ጽዮን
Ebakachu betselotachu asubun
Ответитьየበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ accuuntin, እና ቁጡር ስጡኝ አባካችሁ,
Ответитьቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱ አንተ ጠብቀኝ ለደጃ አብቃኝ❤❤❤❤❤
Ответитьፀልዩልኝ ለቤቱ ያቡቃኝ በፀበሉ ናፍቆት ተሰቃየሁ ፈጣራ ስራዬን ክፈትልኝ ያለናት ያላባት ያሳደከኝ እምላክ እርዳኝና ለደጅህ አብቃኝ
Ответить😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ОтветитьWaaqayyo Dhiifama isanif haa
Godhu enate
Weleta yihani
Tsolotidhan Naaf yadadha
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Enate
Qiddis gorgis Abbaa kiya Laffaa ketira Naaf dhabii Ati
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Eshi
Ответить😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ответить