Ethiopia - ከጌታቸው ሹመት ጀርባ ያለችው ሴት | ምሽቱን 4 ኪሎ ገብታለች!

Ethiopia - ከጌታቸው ሹመት ጀርባ ያለችው ሴት | ምሽቱን 4 ኪሎ ገብታለች!

Feta Daily

1 год назад

108,963 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@AkaluGeber-br4yc
@AkaluGeber-br4yc - 17.05.2023 15:26

Hy

Ответить
@AdnanAli-ko5wq
@AdnanAli-ko5wq - 14.05.2023 19:20

Education is the key to rule the country,so getachew rada for Tigray and jawar Mohamed for oromia ,this way the refugee crisis will stop ,plus the basic necessity problem in Ethiopia will resolve ,finally the park industry will create for the young people that gave up on their country for once and all.

Ответить
@aemeromedia
@aemeromedia - 11.04.2023 00:33

good post!
💪

Ответить
@abrahamabay4056
@abrahamabay4056 - 28.03.2023 14:11

USA BESTAN YEMISHOMACHOW SEWOSH YES SER INGI LELA MELS MAMELES YEMAYCHULU BICHA NOW TADIYA WASINGITON BE MOBAYL TELEFON YASTEDADIROW MALET NOW .ABBI INDE ASHANGULIT INGI INDE MERI BOTA YELEWUM MALET KNOW HODAM INA LEFLAFI KEBETOW EFELA HIZB NOW LEMALET YASDEFIRAL .500 MILIYON BEYRISHA HIZB MEKELEB YEMIYASCHIL MERETINA WUHA .120.MILION YALAT HAGER KORATINA TATARI MERI ATITA LEHODUWA SITADR BETAM YASAZINAL ZERAF GEDAY ETIOPIA HAGERE AREYE DIMAMU ENESANET ARIMA FUKERA BICHA NOW FODAM HULE !!!!

Ответить
@lonely-1444
@lonely-1444 - 27.03.2023 22:12

Pm abiye has hidden face his plan is to unite oromo and tigri to eliminate anhara and somali from the country....he is handsome devil he is also a dictator ....but no one can't regognize now we will see the truth after coming decades .....😭😭😭😭western never forgive a proud peoples like somalis and amharas they always whith the coruppted ones like tplf

Ответить
@aboneshwoldegeorges7390
@aboneshwoldegeorges7390 - 27.03.2023 02:21

America want to make the PM is responsible yet they are the one who ordered even for his death if it happened do not kill him but he may step down.
Y

Ответить
@Shehidmediya
@Shehidmediya - 26.03.2023 14:49

ጌታቸው ጠ/ሚኒስቴር ቢሆን የሀገር እድገት እንጂ የፀጥታ ችግር ፣ እንደ አንድ ሀገር ዜጋ በየትኛውም ክልል ተዘዋውራን ሃብት የማፍራት ችግር በጭራሽ አይኖርብንም

Ответить
@NSSmathematicstutoring
@NSSmathematicstutoring - 26.03.2023 12:31

Yawo beqerbu yemotale

Ответить
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 - 25.03.2023 11:56

ፈታ ሚዲያንን ማመን ያቆምኩት ደብረፅዬንን አሟሟት የገለፀበት ዜና ከሰማሁ በኋላ ነው 😢😢😢😢😢😢

Ответить
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 - 25.03.2023 07:42

አቤት ግን ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገሬ ያለ ለታ በከባዱ ሀያላን ነን ያሉ ሀገራት ኢትዮጵያን ሊቀማን ነው ህዝቡን ሊያነቃብን ነው ሳይቀድመን እንቅደመዉ እኛ ነን እንጂ የምናዘዉ ህዝቡ አይደለም ብለዉ ከዘመቱበን ቆየ እኮ አንተ የሀገሬ ህዝብ ትረሳለህ ማለት ነው መሪህን እንዴት እንድትጠላዉ እንዳረጉ እንዴት ኢኮኖሚዉን እንደመቱት ጦርነቱ መሀላይ እንዴት ጨዋታዉን እንደተጫወቱት ያበደረህ ሠዉ በቀላሉ አይለቅህም ወይ ብሩን ትሰጣለህ ወይ ሀገርህን ትሰጣለህ በኢሀዲግ ዘመን ያን ሁሉ ብር የለቀቁት ለዛሬዉ ቁልፍ አርጎ መፈናፈኛ ለማሳጣት ነው. ለጠቅላይ ሚንስተሩ እንዴት ሆዴ እንደሚያዝንለት የሰማይ የምድር ፈጣሪ አባ አባ የመሪዉ እና የሀገሬ ሀይል አንተ ነህ ክፉዉን ሁሉ ወደመልካም ቀይርልን ስለስምህ ስትል

Ответить
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 - 24.03.2023 20:39

አብይ የማይረባ ነው
ሐብት ያላትን ኢትዮጵያ የማንም ጥገኛ አደረጋት
❤❤❤

Ответить
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 - 24.03.2023 20:14

ፈታ
ለውይይት ሐሣቦች ❤
1. ፓሊሰ ከሕግ በላይ ነው በቂ መረጃ አለ ዶክተር ጊዲዪን መከሰስ የለበትም??
2. የፕሪቶሪያ ሰምምነት መጣሰ እና የአማራ ሰጋት
3. አማራ ላይ ያለ ግፍ እንዴት እናሰቁም ??
❤❤❤

Ответить
@robbarobi2784
@robbarobi2784 - 24.03.2023 17:02

Good luck for gatachewe it's okay 👍 gaucho better than anyone 😅anyway good luck 👍 🎉😢

Ответить
@Hailu918
@Hailu918 - 24.03.2023 16:39

Down down fascist Colonel Abiy with his racist thugs, and terrorist TPLF.

Ответить
@yitbarek350
@yitbarek350 - 24.03.2023 16:21

በ ኢትዮጵያ ነገስታት ታሪክ ለ ምእራባዉያን አልገዛም ብሎ ምሎ ግን 100% የተገዛ መንግስት እንደ አብይ የለም! ኢትዮጵያ ተዋረደች!😭😭😭

Ответить
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 - 24.03.2023 16:19

ይሄን ጠጃም ስም አትጥሩት

Ответить
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 - 24.03.2023 14:15

ልክ የነአሜሪካ ትዕዛዝ ብቻ አስመሠልከው😀እሺ ጦርነቱስ የተጀመረው በአሜሪካ ጫና ነው?የነአብይ እና የናንተ ህዝብን መናቅነማዋረድ ነው።ሌላ ላይ ጣታችሁን አትጠቁሙ።ኤርትራ መኖሯን አትርሱ።ለታሪክና ለእግዚአብሄር ፍርድ ትተናችኋል።

Ответить
@zemanwgu6734
@zemanwgu6734 - 24.03.2023 14:00

ይህን ስልጣን የፈረምከው ለስልጣን ብለህ ነው
ወይስ ለህዝቡ ብለህ ነው????

Ответить
@michaelgebremeskel1417
@michaelgebremeskel1417 - 24.03.2023 12:28

ስንት ዘመናችሁን ውታፍ ነቃይ ትሆናላችሁ? ደግሞ ገለልተኛ ገለልተኛ ትጫወታላችሁ ።የአብይ አሽከር ብቻ

Ответить
@tadessewoldeab8294
@tadessewoldeab8294 - 24.03.2023 11:45

ገና ሲ አይ ኤ አቢይን ፈንቅሎ ጌታቸው ረዳን በኢትዮጵያ አናት ላይ ከማስቀመጥ ወደኋላ አይልም ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ መጠበቅ ፣ መታገልም ይኖርበታል ፣ በንጹሃን ደምና በንጹሃን ስደት እንባ የተጨማለቁ ሁሉ በህግ አደባባይ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ፣ ቀጣዩ ይህዝባችን የውስጥ ትግል ህዝብን አስተባብሮ በአደባባይ በመውጣት የንጹሃን እልቂት መልስ እንዲያገኝ ማድረግ ይሆናል ፣

Ответить
@nadewumekonnenteklearegawi2540
@nadewumekonnenteklearegawi2540 - 24.03.2023 09:56

ወይ አሜሪካ ጠቅላይ ምንስትሩን Governer አደረገቻቸው ማለት ነው?

Ответить
@fsshtsen7243
@fsshtsen7243 - 24.03.2023 08:49

ህውሀት ሽብተኛ ነው ከህውሀት በስተቀር የትግራይ ህዝብ ንፁህ ነው ታድያ ለምንንድነው።

Ответить
@berhanuabera6330
@berhanuabera6330 - 24.03.2023 07:40

ፖለቲካዊ ትንተናው ብዙ የማይገናኝ ነው። ጌታቸው ለምን በማን እንደተመረጠ እንኳን መረዳት አለመቻልህ ሌላ ሀሳብ አለህ ብዬ እንድጠራጠርህ አድርጎኛል። ዝም ብሎ እንደዚህ ባወራ ይመቸኛል አይነት ንባብ ነው።

Ответить
@frewtadesse8719
@frewtadesse8719 - 24.03.2023 07:30

ለምን የትግራይ ብቻ?የጠቅላላ የሀገሪቱ አልሆነም?ሀገራችን ዕድሏ ሆኖ ህዝብ መሪውን እንዳይመርጥ ሆና ተፈጥራለች።አለመታደል።

Ответить
@ltka.a3616
@ltka.a3616 - 24.03.2023 06:50

መጀመሪያም ከእነሱ እጅ ላይ ወጣ ያዙኝ ልቀቁኝ አንገቴን እስጣለሁ የተነባ ስንዴ ምናምን እያሉ መቀባጠር አልነበረባቸውም። ይሄ ጠቅላይ ሚኒስትር የእድር ሊቀመንበር እንኳን መሆን አይችልም ወሬኛ ቱልቱላ ቢጤ ነው። ደግሞ እኮ ፎቶውን ከነ ሚኒሊክ ዮሀንስ ቴዎድሮስ ጎን ለመስቀል ይፈልጋል።

Ответить
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 - 24.03.2023 06:30

😂😂😂😂😂😂

Ответить
@mordecai4675
@mordecai4675 - 24.03.2023 05:48

👉 ድሮም ቢሆን ለ 27 ዓመታት ወያኔን በስልጣን ላይ አስቀምጠው 👉 የ ህዝቡን ስቃይና መከራ ያራዘሙት ምራባዊያን ነበሩ በተለይ የአሜሪካ የዲሞክራት አስተዳደር
👉 ወያኔማ በምን አቅሟ ፣ አሁን ህዝብ ማስተዋልና መንቃት አለበት❗ ይሄ አዲሱ የቀኝ ገዥ አካሄድ ነው new colonialism.

Ответить
@sandraadelman2512
@sandraadelman2512 - 24.03.2023 05:21

Well it is loud and clear , seems that poor Ethiopia is handed over to U.S. Administration severe colonisation. The question is, what are Ethiopians (who received Colonisation Free Country ) going to do about it. Because, soon US Administration are going to put Getachew Reda ezi wihit fetawi kebdu sekaram ( another Boris Nikolayevich Yeltsin:- who ruined Russia ), in the Top Ethiopian power, for the colonizers to suit them manipulation of the entire country and for destabilization of the region for control. Shade.

Ответить
@yohannesberhane3247
@yohannesberhane3247 - 24.03.2023 05:07

It's official, Ethiopia is now the fifty second State of the United States of America.

Ответить
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 - 24.03.2023 04:55

ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ለኢትዮጵያ አብይም ሆነ ጌታቸው አንድ ናቸው በስም ተለያዩ እንጂ ግብራቸው አንድ ነው የአማራ የኦርቶዶክስ ባጠቃላይ ለእውነተኛ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ጠላቶች ናችው

Ответить
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 - 24.03.2023 04:27

A bit Getachew same face of a coin .

Ответить
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 - 24.03.2023 04:27

ጌታቸውን በጣም አካበድከው

Ответить
@mussieweldemicael3325
@mussieweldemicael3325 - 24.03.2023 02:54

ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ኣቢይ በነሱ ሰዎች ይገደላል ነጸናት ኣላት የምትባል ሃገር እኔ በዚ ኣልስማማም ምክንያቱ የኣመሪካ ቕኝ ግዛት ስለ ሆነች

Ответить
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu - 24.03.2023 02:39

Well, now it is clear who calls the shot in Ethiopia?

Ответить
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i - 24.03.2023 02:10

ጌች በቅርቡ አብይ ተሽሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ይደረጋል mark my word

Ответить
@godislove1692
@godislove1692 - 24.03.2023 01:50

Abiy malet afe qelate new abati 😏

Ответить
@osmmoha1953
@osmmoha1953 - 24.03.2023 01:09

😴😴😷😷

Ответить
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 - 24.03.2023 00:52

ገና ቤተመንግስቱን ይመሩታል ጠብቅ

Ответить
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 - 24.03.2023 00:47

የሞተው ደሃው የደሃውልጂ በጦርነት ተቆላ እነሱግን ይሄው የስልጣን እርከን ላይ ተጠራርተው ቤተመንግስት ደረቱን ነፍቶ ገባ

Ответить
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki - 24.03.2023 00:41

ኣሜሪካ ከኢትዮጵያ ምንድነው ምትፈልገው

Ответить
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki - 24.03.2023 00:38

ያሳዝናል

Ответить
@barakbintigray1379
@barakbintigray1379 - 24.03.2023 00:23

ያለው:ይበል*! በትግራይ:ተመርጠዋል። እናንትና:ሌሎች:
ምን: ኣንጣጣችህ *!! እዝጎ:የፈጠራና:የገና-ገና:ቡካት**!!

Ответить
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 - 24.03.2023 00:06

ABIYE GIVE TO TPLF A CHANCE
TO KICK OFF HIM FROM 4 KILLO 👎❗❗

Ответить
@genetyilma7717
@genetyilma7717 - 23.03.2023 23:59

ወሬ አሉባልተኛ ለምን ፊቷን ሸፈንካት ወሬኛ

Ответить
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 - 23.03.2023 23:40

ወይ ሀገራችን እግዚአብሔር እስከመቼ ነው በባንዳና በተላላኪዎቹ ተቆልፈው የሚኖረው አረ አምላክ ሆይ የዲያብሎስን ስራ አስፈፃሚዎችን አጥራልን ሰው ፍጠርልን የፖለቲካ ቁማር መጫወቻ ዳማ ሆንን

Ответить
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 - 23.03.2023 23:34

ኣሁንስ እነዛ ኣብይ ኣሕመድን ሲያሞካሹና ሲያሞጉሱ የነበሩ ኣሾክሻኪ የሜድያ ኣርበኞች ኤርትራውያን ምን ይሉ ይሆን ?

Ответить
@hamudseid4461
@hamudseid4461 - 23.03.2023 23:30

ጌታቸዉ እረዳና አብይ በጦርነቱ ግዜ ሀሳብ መረጃ ይለዋወጡ ነበር አብይጋ. አዉቆነዉ በሚዳ እየዘለቀ የሚሳደበዉ

Ответить
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 - 23.03.2023 23:19

ጌታቸው ከ አብይ 1000% ይሻላል ምክንያቱም ጌቾ ለቃሉ ታማኝ ላመነበት ሟችነው እስከ ጥግ ድረስ ጀዝባውአብይ ግን በቀን በቀን አሜሪካ ወደላከችው ምትፈልገው አቅጣጫ የምታነፍሰው አገር አጥፊ ሱናሚ ንፋስ ነው አቋም የሌለው እነ ዳኔል ክብረት የሚነዱት ውዳቂ ሰው ነው : ድሮስ የጌታቸውን ስልጣን ከማፅደቅ ሌላ ምን ምርጫ አለው? ባያፀድቅማ እንደ ዶር እመቤት ግም ጥርስ ነቅለው ይወረዉሩታል : ሰውየው ከኢሳያስ ጀግንነት ቅንጣት ታክል ያልፈጠረበት ጨው የሌለው አልጫ ወጥ ማለት ነው: አምላክ ከ ኢትዮጵያ ራስ ላይ ነቅሎ ይጣልልን

Ответить
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 - 23.03.2023 23:18

Wawuu Bravo Geche we all Ethiopians are Happy Except Mikegnoch

Ответить