EMS Zena Sat 24 Feb 2024

EMS Zena Sat 24 Feb 2024

EMS (Ethiopian Media Services)

5 месяцев назад

16,351 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@timharmon10
@timharmon10 - 24.02.2024 18:44

ፋኖ የጀግኖች መጠሪያ 💪🏼💪🏼

Ответить
@adilbeker9062
@adilbeker9062 - 24.02.2024 18:51

ምንም ለውጥ የለውም ከአሁን በፊት የሚሰሙትን ስም ነው የሰማነው ለቀጣይ ሞት ንፁሀኑን አታስጨርሱ

Ответить
@saraahmed293
@saraahmed293 - 24.02.2024 18:57

የብል*ግና ፓርቲ ደጋፊዎች በንፁአን ቤት የገባው ሀዘን በቤታቹ ይግባ

Ответить
@tafadadi9029
@tafadadi9029 - 24.02.2024 19:15

አንተ ጭር ሲል የማትወድ ደደብ ሰው!
ሰላም ባይኖር አንተ ራስህ ማስተማር አይደለም እንዴት ሆነህ በህይወት ትኖራለህ?

Ответить
@saraahmed293
@saraahmed293 - 24.02.2024 19:16

መከላከያው በትግራይ ሴቶችን ሲደፍር ዝም ስለተባለ አሁን አማራ ክልል ከሁለት መቶ በላይ ሴቶችን ደፍሯል እረሽናል ዘርፈዋል መከላከያ የሚባል ነገር የለም አብይ ያደራጃቸው ደፋሪ ዘራፊ ናቸው

Ответить
@saraahmed293
@saraahmed293 - 24.02.2024 19:17

ብል*ግና ፓርቲ ህዝቡ ለመከላከያ አላዋጣም ሲል በግድ ከደሞዝ መቁረጥ ጀምሯል በግድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Ответить
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 - 24.02.2024 19:20

እርር ድብን ይበል አይማሰል ድስቱ
የኢትዮጵያ የጀግና ኮሌኔል መንግስቱ

እርር ድብን ይበል አይማሰል ድስቱ
የኢት/ያ የድሃ አባት ናቸው ኮሌኔል መንግስቱ
በሮቹ ጥቋቁር ገበሬው መለሎ/ደንቆሮ
ሰው አይናገርም ወይ ዘር አለቀብሎ

Ответить
@user-fq1sn1uf3w
@user-fq1sn1uf3w - 24.02.2024 19:21

ጉራ ብቻ

Ответить
@brookyilma9850
@brookyilma9850 - 24.02.2024 19:31

Thanks for information 👍

Ответить
@user-du9ot8hm4l
@user-du9ot8hm4l - 24.02.2024 19:48

Is there no still central command for "fano"? You are in the middle of war, but trying still to organize only the Gojam area "fano". Then, when do you arrive Addis Ababa? Why do you lie? Wondimagene, don't you feel shame when you interview such kind liars? After all don't call these Gangsters by the name FANO. Sorry you are doing your business.

Ответить
@nebiyumuktar750
@nebiyumuktar750 - 24.02.2024 20:03

Nege lijeh siteyekeh videohen asayew...!!!! Ena aneten behone erasen atefa neber.demo be kifu giza ke hezeb gar seleneberachu azenalew!!! Let it go please

Ответить
@samuelmamo9166
@samuelmamo9166 - 24.02.2024 20:40

ኢኤምኤሶች ግን ለምን ታናፍሳላችሁ ሚድያችሁ የጃዊሳ ነው፡፡

Ответить
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 - 24.02.2024 21:19

ሺህ ዘመን ተጉዤ ሺህ ዘመን ደርሼ
በሄድኩበት መንገድ መጣሁ ተመልሼ (ከበደ ሚካኤል)

Ответить
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk - 24.02.2024 21:21

የመምህራን ደመወዝ በአማራ ክልል 23% ይቀነሳል ለፀጥታ ማስከበሪያ!!

Ответить
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 - 24.02.2024 21:23

እግዚአብሄር የንፁሀንን ደም ይበቀልልን

Ответить
@bvbv9643
@bvbv9643 - 24.02.2024 21:32

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍♥️💛💚👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

Ответить
@reflection9636
@reflection9636 - 24.02.2024 22:09

Menew selamawi self ayterum? Abune Abreham men nekachew? Demtsavhew yet tefa?

Ответить
@SibihatAdigeh
@SibihatAdigeh - 24.02.2024 22:17

ቤትህ ተወዝፈህ አፍህን ከምትከፍት ወጥተሀ ታገል ተፋለም ወንድ ከሆንህ ሽንታም ነህ

Ответить
@eyerus2144
@eyerus2144 - 24.02.2024 23:10

አይ ህልም ህዝቡን መረበሽ። የአማራ ሸኔ። ህዝብ እንዳይቃጠል ለምን የአማራ ሸኔዎች ከህዝብ ዞር ብለው አይዋጉም

Ответить
@eyerus2144
@eyerus2144 - 24.02.2024 23:15

ምነው ስለተደፈረችው መሎክሴ አትወግቡም??????

Ответить
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 - 25.02.2024 00:02

ያሳዝናል ለመከራ ለጦርነት ለስደት የተፈጠረ የሚመስል ትውልድ

Ответить
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 - 25.02.2024 00:08

ያው መጨረሻ ላይ እንደ ህውሃትና ሻእቢያ መከፋፈል ነው የሚሆነው

Ответить
@getachewuregeha6202
@getachewuregeha6202 - 25.02.2024 00:41

በርቱ በናንተ ውሸት ኘሮፖጋንዳ ይህ ማይም ህዝብ እየተጫረ ሰ ነው።ወሬያችሁ ስለ ጦርነት ብቻ መሆኑ ህዝብ መሰላታቻቸው እንዴት መገናዘብ አቃታችሁ ጎበዝ።

Ответить