በታዋቂ አርቲስቶች የደመቀው ሽምግልና Hanna Yohannes:

በታዋቂ አርቲስቶች የደመቀው ሽምግልና Hanna Yohannes:

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

1 год назад

262,250 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

Askwul Gebre
Askwul Gebre - 06.09.2023 11:50

Ответить
Negash Tersit
Negash Tersit - 20.05.2023 22:15

እኔ ግን አልገባኝም የሽምግልና እለት ሙሽሮቹ ይገኛሉ ማለት ነው ? እኔ በምኖርበት አካባቢ ግን እንኳን ሙሽሮቹ ሊተያዩ ቀርቶ ሽማግሌ ሲላክ ሙሽሪት ከሚዜዎች ጋር ሆና ተደብቃ ነው የምትውለው ። የጉራጌ ባህል በጣም ያምራል የተለያየ ባህልና ወግ ያላት፣ የብዙሀን እናት የሆነችውን ውድ አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ስላምን ያብዛላት፣ ሰላሙን ይስጣት ፣ ስላሙን ያፅናላት ።

Ответить
Hikema naser
Hikema naser - 19.05.2023 23:56

ሀኒዬ ሀገሬን የተወለድኩበት ያደኩበት ሰፈሬ ስላሳየሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል ሙሹሩቹ አላህ ትዳራቹ ያመረ የሰመረ ያድርግላቹ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ለሀገራችን አብቅቶን ለወግ ለማረግ ያብቃን እንሻ አላህ

Ответить
yeworkuha degefa
yeworkuha degefa - 19.05.2023 18:55

ማንና ማን ናቸው የሚጋቡት?

Ответить
Helen Bergu
Helen Bergu - 17.05.2023 09:42

Amin amine Amine ❤

Ответить
zeamanuel shibru
zeamanuel shibru - 16.05.2023 21:41

Engineer WOLDE!!!

Ответить
Zalaweyin Tadele
Zalaweyin Tadele - 13.05.2023 15:11

ባህሉ ህዝቡ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ሀኒዬ ልብስሽም ያምራል

Ответить
@Romiy dawit
@Romiy dawit - 13.05.2023 07:56

መልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉ግን የድምፅ ጥራት የለውም ሀኒየ ❤

Ответить
Jojo Fine
Jojo Fine - 12.05.2023 21:36

በ 1100 ነው እንዴ የምትቀርፂው የሞተ ካሜራ

Ответить
Hirut Kidanemariam
Hirut Kidanemariam - 12.05.2023 07:50

ጉራጌ ኮ ሰው ከማሰተናገድ ከማክበር ' ባህላቸው ' ፍቅራቸው ይምጣብኝ። ኬር ይሁን

Ответить
ዓዛዥ
ዓዛዥ - 12.05.2023 04:42

ሃና እከሳለው ብለሽ ብዙ አትባክኚ 50 ሲሞላሽ በራሱ ጊዜ ይመጣል 😱😱😱

Ответить
Ruth Jemal
Ruth Jemal - 12.05.2023 00:24

Wyna guragawochi tadelo hulum adenachw sew belto mitgeb aymslachwm gurbetachi bezu guraga alu fekr nachw

Ответить
ሰናይ ሰላም
ሰናይ ሰላም - 11.05.2023 13:57

በጉ ግን ሲያሳዝን.. እንደሚታረድ ስለማያውቅ.😞

Ответить
WebEthiopia
WebEthiopia - 11.05.2023 09:52

ሽምግልና ነው ወይስ መልስ?

Ответить
Yezina Mulu
Yezina Mulu - 10.05.2023 14:57

Egiziyabhir yibarikilachihu melikam gabicha

Ответить
Ethiopia Love
Ethiopia Love - 09.05.2023 08:50

ይሄማ ሽምግልና አይደለም መልስ ነዉ የምን መቀላቀል ነዉ። አባታችን ሲመርቁ ይህን ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርከው እያሉ አይደል እንዴ ? ባህል አታደበላልቁ። እሷም ከሙሽራዉ ጋር አብራ አትቀመጥም ለሽምግልና። ለማንኛውም በየመንገዱ ታገቢኛለሽ ወይ አለማለታቸዉ ያስመሰግናቸዋል። የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ። ዉለዱ ክበዱ አይለያችሁ።

Ответить
Menbere Getachew
Menbere Getachew - 09.05.2023 03:50

ሀኒዬ ከቁጥር አያጉላችሁ ((🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏)

Ответить
አሚና ጉራጌዋ
አሚና ጉራጌዋ - 08.05.2023 22:18

ዱዋ በጉራጉኛ ቢሖን አሪፍ ነበር ያምራል አጉት ሸሕ የቅራ

Ответить
Black Habeshawit
Black Habeshawit - 08.05.2023 18:03

እነ ማናቸው ግን ሙሽሮቹ

Ответить
Black Habeshawit
Black Habeshawit - 08.05.2023 18:01

ሃንዬ ፀጉርሽ አለባበስ 👌አንደኛ 💝

Ответить
Ethiopian Patriot Tube
Ethiopian Patriot Tube - 08.05.2023 17:59

ዕውነት ለመናገር ጉራጌ የተባሉት ህዝቦች ምርጥ ናቸው ስለዘር ማውራት ባልወድም በጓደኝነት በሥራ በተለያየ ሁኔታ ያገነኋቸው ሁሉ ምርጥ ነበሩ ወደነሱ ተስቤ ነው መሰል ትዳሬ ሄደና ከጉራጌዋ ልጅ ጋር ተላተመ ምንም ማድረግ እልችልም ክትፎን በነጻ ከግሩም ትዳር ከልጆቼ ጋር እያጣጣምኩ 7 ዓመት አለፈኝ ለአማችነት ደሞ የሌሉ ናቸው አጃኢባ

Ответить
tizita  ሚዲያ
tizita ሚዲያ - 08.05.2023 16:46

ሁኒዬ የሁሉ ነገር ድምቀት አንች ከነሱ ጋር አብረሽ ባትሄጂ ይሄ ቪዲዬ ኬት ይደርሰን ነበር ሲቀጥል ያንቺ እና የኤደን ልብ ሲያምር በማርያም ለካ እንዲህም መልበስ ይቻላል

Ответить
Selam dessta
Selam dessta - 08.05.2023 15:52

ጉራጌ ሆኜ ወልቂጤ ሄጄ የማላዉቀዉ እኔ ብቻ ነኝ ግን?

Ответить
Selam dessta
Selam dessta - 08.05.2023 15:50

አብነት ምርጥ የስራ ሰዉ ትዳርህን እግዛብሄር ይባርክልህ!

Ответить
samira ፍቅር
samira ፍቅር - 08.05.2023 12:47

ወይኔ ሀገሬ አስለቀሳቹኝ የናት አበቴ ሰፈር ሀኒዬ ሆድ ባሰኝ ስደት ምን አባቱ ሊሂድ ወደ ሀገሬ✅💚🙏😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ответить
hana maryam
hana maryam - 08.05.2023 08:32

አሜን የተወለደው የሚያድገው ያደገው የሚማረው የሚዳረው የሚወልደው ሀገር ሰላም ሲሆን ነውና ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የተባረከ ጋብቻ ያድርግላችሁ

Ответить
ዳድ ቱንጋ
ዳድ ቱንጋ - 08.05.2023 08:31

አሸሸ ገዳሜ ስትሉ ትከርሙና በስቸርጅና ድረሱልን እያላችሁ ለገር ታስቸግራላችሁ።ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ

Ответить
Om abdhellah Am
Om abdhellah Am - 08.05.2023 03:06

ሰላም ለኮመንቶች ይሄ ሽምግልና አይደለም በጉራጌ በሀል ቸግ ይባላል ሽምግልናውን ቀደም ብለው ከቀናት በፊት ልከው ገዚያ ቀጥሎ ያለው ፍቃደኝነት ወይም ወደናል ብለው የፈቀዱበት ግብዧ ነው ካሁን በሃላ ባይሰርጉም ብሰርጉም ሚስቱ ናት

Ответить
Ehta MAriam
Ehta MAriam - 07.05.2023 23:46

በጉራጊኛ ብትመርቂ ደስ ይል ነበር ስለናፈቀኝ ነው❤ የተባረከ ጋብቻ ጌታ ያብሁ💚💛❤️

Ответить
Sara sara
Sara sara - 07.05.2023 23:02

ሀኒዬ ሀገሬ ስገባ ፈቃደኛ ከሆሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ

Ответить
Sara sara
Sara sara - 07.05.2023 23:01

ሀኒዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

Ответить
seada mohammed
seada mohammed - 07.05.2023 19:17

ማነዉ ሙሽራው?

Ответить
Msrak
Msrak - 07.05.2023 17:53

እረ,ወገባቸው ተቆረጠ,ክትፎ ደሥያላል,መልካም,ትዳር❤

Ответить
Sintayehu Chernet
Sintayehu Chernet - 07.05.2023 17:27

Waw Mame Enkan Dese Alwate ensubate enore naber lesra heaga fiker yohnu Enate Nachew Beza Ke America 🇺🇸 🙌🙌🙌🙏🙏🙏

Ответить
zuzu  tube (ዜዶ)
zuzu tube (ዜዶ) - 07.05.2023 14:06

my ጉራንሰ እኮ ይለያል በተለይ ቸግ ❤❤❤❤❤

Ответить
Mekdes Tamiru
Mekdes Tamiru - 07.05.2023 11:29

ዳዊት ሞቶ ገና አይኑ ሳይፈስ ጭፈራ ጋደኛችሁ አይደል

Ответить
Sarah A
Sarah A - 07.05.2023 04:53

በጣም ነው ደስ ያለኝ ከረጅም አመት በሆላ የአገሬ ና የሰፈር ሰዎችን በማየቴ እንዳለ እንኳን ደስ አለህ 😂😂😂😂😂😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂🇨🇦

Ответить
Blen Blen
Blen Blen - 07.05.2023 03:10

Betam yamiral ❤❤❤❤❤

Ответить
Mariyam Mariyam
Mariyam Mariyam - 07.05.2023 00:06

አው ጨፋሩበት የበላቹት እዲወራረድ

Ответить
Mariyam Mariyam
Mariyam Mariyam - 07.05.2023 00:02

እረምቃሩ ክትፉ

Ответить
Fatma
Fatma - 06.05.2023 23:32

❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍

Ответить
Blen Blen
Blen Blen - 06.05.2023 23:19

My. Gurage ❤❤❤

Ответить
selamawit abebe
selamawit abebe - 06.05.2023 21:24

መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

Ответить
ሙሉነህ ጴጥሮስ
ሙሉነህ ጴጥሮስ - 06.05.2023 20:26

ጎጅዬ ይመችሽ

Ответить
Ene Negn!
Ene Negn! - 06.05.2023 17:44

መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች። ሀንዬ በላለዲ ዬምጣ ብለናል ።
ኧረ ግን ቸግ እንደዚ አይደለም እባካቹ ወይ ቸግ አትበሉ። ሙሽራዋ እና ሙሽራዉ አይናቸዉን አዉጥተዉ ከሽማግሌ እኩል ቁጭብለዉ ቸግ???ኧረ ነዉርነዉ።

Ответить
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው - 06.05.2023 17:40

መልካም የትዳር ዘመን ለሙሽሮች በወግ መአረግ ስርአቱን ጠብቆ ደስ ይላል ሐኒዬ አንቺ ትለያለሽ የኔ ሳቂታ ዱብሽዬ በጣም ታምራላችሁ ኑሩልን እኛንም ለወግ ማረግ ያብቃን አሜን ኬርርር ይሁን ብያለሑ🤲🤲🤲

Ответить
amy
amy - 06.05.2023 17:17

እውነት እኮ ነው ኣ ግልገል ነፍጠኛ ፍቅር አማኝ የሆነ ህዝብ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤

Ответить
ሰላም YOUTUBE
ሰላም YOUTUBE - 06.05.2023 17:08

ጉራጌ እኮ ባህሉ ደስ ሲል

Ответить
ሰላም YOUTUBE
ሰላም YOUTUBE - 06.05.2023 17:07

እኔ ግን አባቶች የሚገኙበት ሲሆን አባቶች በቤተክርስቲያን ስረአት አግቡ አለባበስ አስተካካኩ ብለው ቢመክሩ ከብዙ ምክር ሰው ይመለሳል ወደ ሃይማኖቱ ይመለሳሉ በርግጥ ይህ ሽምግልና ነው እንደው ባጠቃላይ ሃሳብ ለመስጠት ብዬ ነው

Ответить