Комментарии:
ቁጥሯን ለምን አላስቀመጣቹም እህቴ ለፈጣሪ ያለ ይረዳታል ወይ አካባቢዋን አባካቹ
Ответитьእረ እግዛብሔር ይመስገን በይ እርጉዝ ሁነሽ ኮቪድን ማለፍሽን ነብሰ ጡርን እኮ ቶሎ ነዉ ሚገል ሲባል ነበር😢 ተያቸዉ የኢትዮን ወንዶች ልቦና ይስጣቸዉ ሌሎች ተመሳሳይ ወንዶችን እኔም በፆታዋ ብቻ ተክጃለሁ ሴት ልጂ አልወልድም የኔ አድለችም አለኝ ግን እኮ አላፍርም ዛሬም አለፍ አለፍ ብየ አወራዋለሁ💔💔💔
Ответитьእኛ ሴቶች ግን እራሳችነ እድላችን ህይወታችንን እናበላሸለን አለመቸኮል በቃ እንዴ
Ответитьአለች የኔም አሰሪ ሌባ ደሞዜ በደረሰ ቁጥር አራሲን የምትበጠብጠኝ ፈጣሪ አይፈሩም አንዳንድ ሌቦች
Ответитьእፍፍፍፍፍፍ እረ ወንዶች ስለፈጠራችሁ አትጉዱን😢😢😢😢😢😢
Ответитьአይዞሽ የኔ እናት ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ይመጣል😢😢😢😢
Ответитьእኔ ፈራጂ አደለሁም ግን ሴቶች እባካችሁ በምላሱ ለሚቆላ ወድ አትነጠፉ ከሆንም ቅድሚያ ጥነቃቄ አርጉ ያሰው ማነው እሚለውን አጥኑ እማያፈቅራችሁን ወድአትለማመጡ ኧረሳችሁንም አሳልፋችሁ አትሰጡ ቤተሰብ አወቅሺ አላወቅሺ ጥቅም የለውም እሱ የከዳ በቤተሰብ አትፋረዱ
Ответитьአንችን የገዳ ውንድ እግዜአብሔር ይክዳው የኔ ቁንጆ ልጅሽ ያድጋል ይህን ችግርም ትወጪዋለሽ ❤ ይብላኝ ለሱ
Ответитьወንዶች ደህና ናቸው ግን?
Ответитьእህቴ አይዞሽ እግዚያብሔር አለሸ እግዚአብሔር ነው አባቱ መተቼም የማይተው እርሱ ከሂወትሽ አውጠጭ የራስሽን ሂወት ኑተሪ
ጊታ ይረዳሻል
የዋህነትሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል ጌታ ይርዳሽ
Ответитьእንደዚህ በሴት ህይወት የሚጫወቱ ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባቸው
Ответитьእየሱስ ብቻውንያድናል እየሱስን ተቀበሉ እመኑ
ОтветитьFotown leyfiw . Kiseshiw leliju mekfel gidetaw new. Fikir mestet baychil genzebun yist.
Ответитьልጅ ከተፈጠረ በኋላ ሀላፌነት የማይሰማቸው ምን ሆነው ነው ? አብሮ መሆን አይጠበቅባቸውም ግን ለተፈጠረው ልጅ ተጠያቄ ናቸው።ይሄ የሀበሻ ወንድ ባህሪ ነው ።am soory የማይመለከታችሁ አላችሁ ።ሁል ግዜ እናት የምትከፍለው መስዋዕትነት ቀላል አይደለም ።እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ።ጀግና እናት ሁኚ!!!
Ответитьአይዞሽ የተሻለ ቀን ይመጣል ወድን ማመን ከባድ ነው አዳነ ወዶች የተረገመሙ ናቸው ወልደው ይክዳሉው
Ответитьብዙጊዜ ክርስቲያኖች በዝሙት ይጨማለቁና ከኔ ተማሩ ይሉናል
Ответитьአይዛሽ እህት ፈጣሪ አለ ሴት ጠካራ ናት ከባዱን አሳልፈሻል ካሁን በኋላ በርች
ОтветитьMesiye bakishn hikmena mitagegnnbetn amechachilat normal aydelem himemu
ОтветитьInfection fetero yehonal wey yehone neger ale bicha check bitedereg teru nw
Ответитьችግሩ ሁሉም ከኔ ተማሩ ግን የተማረ አላየንም ሁሉም አንድ አይነት!!!ወንዶች እባካችሁ ለደቂቃ ስሜት ብላችሁ ህይወታችን አታበላሹ ተረዱን
Ответитьተመሰገን በየ ሙሉ አካል አለሺ ትምህርት ናው አሁን ወደፊት ሰው ሲጎዳሺ የተሻለ ናገር አለ
Ответитьብቸኝነት ጌጤ ዉበቴ ነዉ 😅😭🌹
Ответить❤❤❤❤😢😢
Ответитьከሀዲ ለልጁ ደባ ሰይገዛ ለሠው ለጅ ወሽታም ነው ሴቶች ለይ አየሸናችሁ ዞረ
Ответитьአረ መሲ አውንም ውስጤ የተቀመጠ ነገር ይሰማኛል ህመ ም አለኝ እያለች ነው የሆነ ነገር በይ እንጂ ህክምና ያስፈጋታል!
Ответитьጎበዝ ነሽ እንኳን ወለድሽ ትልቅ ጸጋ ነው።
ОтветитьAyzoshe ehete 😭😭😭😭😭😭
Ответитьእህቴ ምንም ኣታልቅሺ ይህን ክህደት በሁሉም ልጆች ነው እና እየደረሰ ይገኛል ብ እትዮጵያ ውስጥ እንዳለ እናታቸው እንጂ ኣባታቸው ኣያቁም በርግጥ ስሙ እና መልኩ ሊያቁት ይችላሉ ግን ያባትነትን ሃላፊነት ምሉ በ ምሉ ካልወሰደ ና ካላሳደገ ምንም ዋጋ የለውም እበትም ትል ይወልዳል እኔ እንዳለ የ እትዮጵያን ወንዶች እበት ብያቸው ኣለሁይ መጋደም እንጂ ማሳደግን ኣይፈልጉም እኛ ሴቶች ዶሞ ችግር ኣለብን ኣንድቀን ተሳስተን ከሱ ጋ ከተኛን ና እሱ ደሞ የሚያስፈልገኝ ኣግቸ ኣለሁይ ብሎ ስለሚያስብ ጠባዩን ባንዴ ይቀየራል ለምን ዛን ኔ ራሳችን ኣንፈትሽም በቃ ኣንዴ ኣሳልፌ ሰጥቸው ኣለሁይኝ ና ሴጣንም ቢሆን ዳያብሎስ ከሱ ጋ ግግም እንላለን ከዛ ችግራችን ይበዛል ስቃያችን ላይላያችን ይዘንባል ለማንኛውም ኣታልቅሺ ልጅሽንም ምንም እንዳልጎደለበት ኣድርገሽ ኣሳድጊዩ ኣባቱ ልጅ ማሳድግ እንደ ማይወድ ንገሪ እንጂ ለሱ እንደማይ ወደው እንዳትነግሪ ልጅሽ የስንኣምሮ በሽታ እንዳይጠቃብሽ ማንም ልጅ ሰው እንደሚወደው ሲነገረው እንጂ ሰው እንደሚጠላው ከተነገረብት የማይፈልግ ልጅ ነይ ብሎ ያስባል ኣልታደልነም እናቶች እንጂ ባለ ትዳር መሆን ኣልታደልነም እነሱም መጋድሙን ኣያቆሙም
Ответитьአንችም ቸኰለሻል አንዳንድ ወንድ ጣጣ የለውም ያንዲት ቀን ስህተት እድሜ ልክ ዋጋ ያስከፍላልና ጥንቃቄ አድርጉ።ልጆች ከእናት እና ከአባታቸው ጋራ ሲያድጉ ነው ደስተኛ የሚሆኑት የሆነው ሆኗል ልጅሽ ጸጋ ነውና ጠንከር ብለሽ አሳድጊው ሲያድግ ህይወትሽን ይቀይረው ይሆናል።
Ответитьኣይ ወንዶች የሴት እምባ ግን ኣንድ ቀን የእጃጁ ኣይቀርም
Ответитьማነቱ ከአልተናገርሽ በምን አዉቀዉ ይ
ጠቀቁ ማንነቱ ማጋለጥ አለቡሽ
ኦንላይን ስራ እሚፈልግ ያውራኝ
Ответитьይሄን ምታነቡ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ አግዙኝ ከቻላቹ ሚዲያ አገኝ ዘንድ ተባበሩኝ መሲን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እርዱን በእመቤቴ ልጆቼን ይዤ እየተንከራተትኩ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ответитьእህቶቼ እባካቹህ ጠባቂ መላእክታቹ በህልምም ቢሆን በገሀድ ምልክት ሲሰጣቹ ተጠንቀቁ!!!
Ответитьሸገር እፎ ማስተወቂያው እንዴት ደስ እደሚለኝ ለደጁ አብቃኝ❤❤❤❤❤😢
Ответитьሴቶችየ ወንዶችን ብቻ አታማሩ እራሳችሁነ መርምሩ
ОтветитьPhoto የት አለ ለምን ይደበቃል
ОтветитьLemn yeseweyewe picture post ayederegem
Ответитьእናትዬ አይዞሽ።አልትራ ሳውንድ መታየትና ማረጋገጥ ትችያለሽ ።
ОтветитьAll show a lot of commercial please think about that
Ответитьአረ ሴቶች ተማሩ ዝም ብሎ ወደኝ የሚላችሁ ጋር እትተኙ አልፈስፈሱ አጥኑት ከጋብቻ በፊት ዝሙት አትፈፅሙ ሀጥያት ነው. ነገ ደም ታለቅሳላችሁ ተቀደሱ ተማሩ
ОтветитьGn Sewuyew Tifati Yelebetim yanchi flagote new hulum.
Ответитьየነባል ብጤ ነዉ የራሱን ለጆች ጥሎ የሰው መከባከብ እነሱ አሰመሳይ ናቸው ተይው ሳየገሉን ከህወታቼን እንኩአን ወጡ 🙏ሳይገሉን እኛ እመነናቸው ከዳቸው ላይ ሃሳብ ጥለን ስተኛ የገሉናል እንኩአን ሳይገሉን ተለዩን
Ответитьአይ ፍሬወቶች ምስኪን ናቸው😭
Ответитьአቤቱ ጊታሆይ ሥትጉድነው የሚስማው
Ответить❤❤❤
Ответитьየተደበላለቀ ሀሣብ ,አልተጨበጠልኝም ልትል የፈለገችዉ
Ответитьእያላመጠች ነው እንዴ የምታወራው ፈጣሪየ
እኔኮ የኢትዮ ሴቶች ከመጋባታችሁ በፊት አልጋላይ የምትወጡት ነገር ነው የሚገርመኝ አሁን ከአንች ምን እንማር?