ማስቀረት አልቻልንም

ማስቀረት አልቻልንም

Muler & lili ልዩ

7 дней назад

1,928 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Menda-ty5ti
@Menda-ty5ti - 04.03.2025 21:16

የኔቆጆ ባትሄጂ ጥሩነዉ እዚሁ ብትሠሪ እኔም አዉጥቼዉ ነበር ጊዜዉ አለፈበት

Ответить
@bmm72
@bmm72 - 04.03.2025 21:16

ስደት አይጠቅምም እህቴ በሀገርሽ ላይ ስሪ ስደት ልጅነትን ውበትን ሁሉ ነገርን ነው የሚበላ እዚህ ስትመጭ ይነድሻል እህት አለምየ ይቅርብሽ 😢

Ответить
@الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف
@الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف - 04.03.2025 21:19

አረ እግሪ ወላሂ መቆምአቃተኝ ይቅርብሽ ብቻ አልሀምዱሊላህ

Ответить
@الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف
@الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف - 04.03.2025 21:20

ወየው ቦታው እኔስ ናፈቀኝ 8አመት ሆነኝ አቦ ሳአዲ ላይ

Ответить
@HhS-kh8ol
@HhS-kh8ol - 04.03.2025 21:27

የሳኡዲን ኑሮ የቀመሰ ያውቀዋል እህህህህ😭😭😭😭😭😭😭💔👈ምነው በቀርብኝ ትያለሽ ምነው በሰማሆችህ እምትይው በመጣሽ በማግስቱነው ወር እንኳን አትቀመጪም ስትቆጪ ና ስትነድሚ ስደት አይኑ ይጥፋ በቤተሰብ ናፍቆት እደተገበግብን አጣናቸው ልጀነታችነን ቀማን ጉልበታችን አለቀ ደስታችን ጨለመ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለን መኖር ከተባለ

Ответить
@Moh09-tu8vo
@Moh09-tu8vo - 04.03.2025 21:34

❤❤❤

Ответить
@سارهالحبشي-ش8ن
@سارهالحبشي-ش8ن - 04.03.2025 21:34

እረ ተይ ስደት ከባድ ነው እናትሺን ህያት ምን ይዥ ብላ ስንት አመት በስውር አገር ልግባ እያልያ ከምትወዳቸው ልጆቿ ተለይታ ስንት አመት እዳስቆጠርይ ከዚህ ብይ አፈር ብይ ነው ተይ ይቅርብሽ ከሱ ሁነሽ እደምስሚው አደለም ተይ ከሀገርሽ ሁነሽ የራስሽ እምትይውን ስራ ስሪ

Ответить
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ - 04.03.2025 21:35

ፓስፓርት በስት ቀን መጣ

Ответить
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 - 04.03.2025 21:37

❤❤❤❤

Ответить
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 - 04.03.2025 21:39

Yane qonjo sidati kabadi naw yiqribshi bizu chigir alw

Ответить
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co - 04.03.2025 21:39

ሲጀመር ውሸት ነው ልትሄድ አይደለም ይሄ ፓስቦርት ተቀይሯል አይደል እናም ነይና እይው መዝናናት ይገኛል መስሎሻል ጠዋትም ኩሽና ማታም ኩሽና ነው የምትደፌው

Ответить
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ - 04.03.2025 21:50

ተዋት ትምጣ በቃ

Ответить
@GhijHhhb
@GhijHhhb - 04.03.2025 21:56

እናትናአባትጋር መኖርመታደልነው ትኩስእጀራእየበላሽኑሩየሠውቤቴበጣምከባድነው እኛምእቤተሠቦቻችጋርመሆነውየናፈቀን እናእህቴሥደትአትመኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@NabiHa-o1k
@NabiHa-o1k - 04.03.2025 21:58

የኔቆጆ እረይቅርብሽ ስደት ጥሩ አይደለም

Ответить
@sikosilo2675
@sikosilo2675 - 04.03.2025 22:01

❤❤❤❤

Ответить
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys - 04.03.2025 22:01

ነይናቅመሺዉ በቀረብኝ ነዉእምትይዉ😢😢

Ответить
@guyhyTtgh
@guyhyTtgh - 04.03.2025 22:14

የኔዉድስደት ይቅርብሽ እኔምእዳችቤተሰቦቸን እቢብየመጥቸ አሁንመጥጫአጣዉ

Ответить
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si - 04.03.2025 22:30

ስደት ደምሽን ይመጥሻል ሌላ😢😢😢😢

Ответить
@eyerusmolla3337
@eyerusmolla3337 - 04.03.2025 22:32

አረ ይቅርብሽ ማሪያምን እኔ ራሱ 2016 ተመርቄ 2017 ተሰደድኩ እና አንደምናስበዉ አይደለም በጣም ያስጠላል

Ответить
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp - 04.03.2025 22:35

እህታችን በርች በሄድሽ ካልቀር ግዜ አትግድይ እናተም ተዋት አንድይ ልቧ ተነስሷል እናም ትሄድ ግን ሳዉድ እንዳትሄጂ ምክንያቱም በህጋዉይ ብትሄጂም ስራዉ ከባድ ነዉ ግን ብሮሰስ ስጀምሪ ወደ ደላላ ስትሄጂ ለብሽ እንዳትሄጂ ምክንያቱም ደላሎች ከባድ ናቸዉ ዱባይ ወይም ቤሩት ነይ ሳዉድ ገንዘቡ ብቻ ነዉ ጥሩ ሌላዉ እምነትም ምግቡም አይመችም ይመቻችሁ

Ответить
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s - 04.03.2025 22:48

ከባድ ነዉ አላህ ያሳምርላት

Ответить
@EgzabherGashanewDngleMaryamAma
@EgzabherGashanewDngleMaryamAma - 04.03.2025 23:06

እህት ይቅርብሽ እናቴን ተማሪ ቆሎበልተሽ ቢሆን አየሩ እራሱ አይመችም ጎደሎ ደግሞ አይሞላም

Ответить
@MartaFsbsg
@MartaFsbsg - 04.03.2025 23:06

እንዴት ፓስፖርት እንዳወጣች መረጃ ስጡን

Ответить
@ራህማልጎማ
@ራህማልጎማ - 04.03.2025 23:09

ግን አስተሳሰቦ ልክ እደኔናት 😂😂😂 ጡሩቤት ታጋጠማት ትጣናእቅዶን አላህያሳካላት❤❤🎉🎉🎉🎉

Ответить
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v - 04.03.2025 23:18

በሶስት መቶ ሺ ሱፖር ማርኬት ከተከፈተማ እኔም ልምጣ 😮😊 ግን አይከፍትም ሶስት መቶ ሽ ምን አላት ባሁኑ ሰአት 😊

Ответить
@EgzabherGashanewDngleMaryamAma
@EgzabherGashanewDngleMaryamAma - 04.03.2025 23:26

ሳመጬ ፀልይ እና እናትሽን ብቻ እንድታርፍ እትመርቅሽ ትንሽ እያገዝሽ ለራስሽ ቆጥቢ እናትሽ ቤተክርስቴያን አየሳሙ እየመረቁሽ ደስተኛ ሁነው ኑረውልሽ ተመልሰሽ አግብተሽ ወልደሽ ልጅ ለማቀፍ ያብቃችሁ ከላይ ይቅር ብዬ ነበር ግን ህጋዌነቱ ጡሩ ሆኖ የፈጣሪ እርዳታ የድንግል ማርያም አማላጅነት ከእኛ ጋር ነው ግን ማወቅ ያለብሽ ከቤት መውጣት ልጆች ከሌሉ እንደኔ ከሆነ ስትታመሜ መፀለይ ምግብ ውሃ እንዳይለዩሽ ትግስት ወዘተ ለእኔ የጠቀመኝን ላካፍል ብዬ ነው መልካም ህይወት እኔ እህትሽ

Ответить
@Win_Tube1
@Win_Tube1 - 05.03.2025 00:59

Muler Lmn Dji osmo atgzam le prank ,blog lebzu ngr kelal new

Ответить
@FjvBg-w5r
@FjvBg-w5r - 05.03.2025 01:15

❤❤❤❤❤

Ответить
@Dianaamanuel3237
@Dianaamanuel3237 - 05.03.2025 01:45

Ere ene Germany lagbat muler ehtihn betam ewedatalew ye areb mogzit endthon alfelgm

Ответить
@علدعلد-ز4ي
@علدعلد-ز4ي - 05.03.2025 02:08

ትምጣ ትስራ ገና ልጅናት

Ответить
@علدعلد-ز4ي
@علدعلد-ز4ي - 05.03.2025 02:10

ኢትዮ ምን ተሰርቶ ይለወጣል ከማከክ ዉጭ በይጋማ ከሆነ ትምጣ

Ответить
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v - 05.03.2025 03:55

እናታችሁን አሳርፍት ወላሂ ይበቃታል 😢 በዛ እዲሚዋ እናት አገር ሁናችሁ እሶ ስሰራ ከባዲ ነዉ 😢😢

Ответить
@HalwyaTube
@HalwyaTube - 05.03.2025 04:17

ፈድሻወች❤

Ответить
@ሐዋርያዊመልሶች
@ሐዋርያዊመልሶች - 05.03.2025 05:36

አረ ተይ ይቱብ ክፈቱላት እና ሀገሯ ትስራ የምትሉ😊

Ответить
@WoyesaEbisso-hh9zd
@WoyesaEbisso-hh9zd - 05.03.2025 06:49

Amerca new minorew lene darulign konjiye lij nat❤❤❤

Ответить
@HedHed-s8c
@HedHed-s8c - 05.03.2025 06:56

መሄድ አለብኝ ካለች ተዋት ትሂድ ግን ሳኡዲ አትሂጂ ሌላ ሀገር በህጋዊ ሂጂ ሳኡዲ በአሁን ሰአት ተበላሽቷል ሌላ ሀገር ኮንድራት ትሂድ ተዋት አይታ ትመለሳለች

Ответить
@edlawitbelie
@edlawitbelie - 05.03.2025 08:55

ቲክቶክ ብሰራ ስኬታማ ትሆን ነበር

Ответить
@masarat2998
@masarat2998 - 05.03.2025 09:54

እድላንትሞክር እድልነው😢❤❤❤ይምጣናትየው

Ответить
@EsetebrhanegedefawMekdes
@EsetebrhanegedefawMekdes - 05.03.2025 11:24

ፕሮግራም አቸሁ በጣም አርፈ ነዉ ❤️

Ответить
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ - 05.03.2025 12:48

አላህ ጥሩ ነገር ይሰጣት ግን እሷ ከመጣች ማሚን ወደ ሀገር ትመልሰ❤

Ответить
@hayath9033
@hayath9033 - 05.03.2025 13:31

አረ ሰኒ ይቅርብሽ ማሚየ ሀገርሽ ከህት ከወዲምሽጋ እየተመካከርሽ ስሪ ባገር ላይ

Ответить
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض - 05.03.2025 13:59

እኔ ስደት 8 አመቴ ህመም ብቻ 😢 ስደት ለማንም አይመከርንፁህ አየር እየተቀበሉ መኖር ሀገር ላይ መታደል ነው❤

Ответить
@Rachoየቡታጀራዋ
@Rachoየቡታጀራዋ - 05.03.2025 14:44

ትምጣ እድሏን ትሞክር የሯሷ የሆነ ነገር ታርግ የሰው እጅ ከምታይ ስለዚ እሷ እየሰራች እናተ ቁም ነገር ላይ ካዋላቹላት ቀላል ነው

Ответить
@Rachoየቡታጀራዋ
@Rachoየቡታጀራዋ - 05.03.2025 14:46

ለፖረሰስ ነው300/400ሺ ሚጨረሰው😮😅

Ответить
@SaraMohamod-r2h
@SaraMohamod-r2h - 05.03.2025 15:08

ይቅርብሽ እማየ እኔበ14 አመቴ ስደትወጥቸአሁን5አመቴስድደትላይ ምንምጥቅምየለውም ጪቀትብቻ😏

Ответить
@BELIYEDNIGLILIGE
@BELIYEDNIGLILIGE - 05.03.2025 20:26

የቴሌ ግራም ሰልካችሁ ላኩልኝ እስቲ

Ответить
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ - 06.03.2025 03:02

ተዝህቢዛተተላከላት እናቷንማሳረፍአለባት

Ответить
@AsSa-oo3ip
@AsSa-oo3ip - 08.03.2025 14:25

ኮሜት በሪከርድ ቢሆን ሀሪፍ ነበር ልምጣ ካለች ትምጣና ትስራ ጊዜ ማባከን አያስፈልግም ማዘርንም ታሳርፋት ልጅቱ ተንካራና አላማ ያለት ትመስላለች ብትመጣም ጠንክራ የምሰራ አላማዋን የምታሳካ ይመስለኛል

Ответить
@የልቤንጉስM
@የልቤንጉስM - 09.03.2025 00:56

ይቱብ ክፈቱላት ትስራ የምን ስደት ነው ሆይ እዴት idemkstela

Ответить
@khedirmuhamed4305
@khedirmuhamed4305 - 10.03.2025 20:15

መልካም ዕድል😭🥰

Ответить