New Ethiopian Shebreb Episode 2 Sitcom Drama 2023 ሸብረብ ምዕራፍ ፪ ክፍል ሁለት ሲትኮም ድራማ 2016

New Ethiopian Shebreb Episode 2 Sitcom Drama 2023 ሸብረብ ምዕራፍ ፪ ክፍል ሁለት ሲትኮም ድራማ 2016

Albo Tube አልቦ ቲዩብ

6 месяцев назад

66,037 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@sadik602
@sadik602 - 05.02.2024 00:24

Wow nw❤❤❤❤❤

Ответить
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera - 21.01.2024 18:49

ብሪክቴ ክስት አለችብኝ _
የምትገርም ቅመም የሆነች ልጅ ስወዳት

Ответить
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 - 17.01.2024 17:04

እኳን ዴህና መጡለን መጡሉን❤❤❤🎉🎉🎉

Ответить
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 - 16.01.2024 23:56

ድራማውን እየወደድኩት ማየት ላቆም ነው ከሁዋላ ያለው ድምፅ በጣም ይረብሻል😢

Ответить
@gezahegnayele1249
@gezahegnayele1249 - 15.01.2024 22:18

Saku yedebral

Ответить
@ellenwoldetensae5915
@ellenwoldetensae5915 - 14.01.2024 21:47

ሳቁ ይረብሻል

Ответить
@bateablneha5887
@bateablneha5887 - 14.01.2024 14:01

አረ በሳቅ ወደል አህያ የሽብረብ ሆድቃ ግን የስት ወር ነው 😂😂😂😂😂😂😅😅😅

Ответить
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 - 14.01.2024 06:12

ድራማውን ከበፊትም ነው የምከታተለው ሲቋረጥም አዝኜ ነበር አሁን መቀጠሉ ደስ ቢያሰኝም አብራችሁ ያቀናጅሁት የሚረብሽ እህህህህህ የሚል ሳቅ🤣🤣🤣 ይረብሻል ።

Ответить
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 - 13.01.2024 23:14

እንኳን ደህን መጣችሁልን💐💐💐❤️❤️🙏🙏💚💛❤️

Ответить
@desthaksa7833
@desthaksa7833 - 13.01.2024 14:58

❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Ответить
@mamoayele2777
@mamoayele2777 - 12.01.2024 15:17

Please stop this clap-trap. It's so old fashion and fake. It's spoiling my enjoyment.

Ответить
@user-rr6ee7tk9b
@user-rr6ee7tk9b - 11.01.2024 01:05

ብርክቲዬ የኔ ቆንጆ አደግሽ

Ответить
@BerhaneGZ-ol4rf
@BerhaneGZ-ol4rf - 11.01.2024 00:36

እኔ ኳ በጣም የሚገርመኝ እኮ ይሄ ከጀርባ የምታሠሙት ሣቅ ምንም አልገባኝም አናንተ ያረቀቃቹ መሥሎቹሀል እነንተ ግን ምን ያህል የአርቲስቶችን ኳሊቲ እያወረዳችሁት እንደሆነ እወቁ አላዋቂ ሣሚ ንፍጥ ይለቀልቃልና እናንተ ተራ እናውቃለን ባዮች እምንወዳቸውን አርቲስቶ እንድንጠላቸው አታድርጉን ይህን ካላረመቹ የኢተዮጷያ ህዝብ አንቅሮ ሣይተፋቹ አራሣችሁነ upgrade አድርጉ ። ።Gademite

Ответить
@zewdugebre6802
@zewdugebre6802 - 10.01.2024 05:56

ከኋላ ያለውን ሳቅ ቀንሱትፕሊስ

Ответить
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 - 08.01.2024 07:22

ምናለ ሳቁ ቢቀር ሞኬ ካለ ሳቅ አለ ቢቻል ብታወጡትአሪፍነው

Ответить
@zembalchw3824
@zembalchw3824 - 07.01.2024 06:42

እረ ሳቁ ይደብራል ቀንሱት

Ответить
@hamdaalamri5591
@hamdaalamri5591 - 06.01.2024 12:40

Chacina murjefa yet hedu

Ответить
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 - 03.01.2024 22:28

🎉🎉🎉

Ответить
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl - 30.12.2023 20:02

እኻን ደና መጣችሁ የፍቅር ቤተሰቦች ስወዳችሁ

Ответить
@getafikirnwameneyesusyadin5755
@getafikirnwameneyesusyadin5755 - 30.12.2023 02:43

Kkkkkkk

Ответить
@user-gs3ds8wu3o
@user-gs3ds8wu3o - 29.12.2023 21:26

ሳቁን አሱት እኛዉ እስቃለን😂😂😂😊

Ответить
@MahirUsman-eb9ly
@MahirUsman-eb9ly - 29.12.2023 19:54

ይድረስ ለአቶ መኮንን ከኃላ ያለዉን ሳቅ ብታጠፉት ወይም ቀንሱት በተረፈ በርቱ እንደማታቋርጡት ተስፋ ኣደርጋለሁ🥰🥰

Ответить
@MahirUsman-eb9ly
@MahirUsman-eb9ly - 29.12.2023 19:52

ወይ ኑሃሚን ብቃቷ የሌለ ነዉ የኔ ሚጥሚጣ😅

Ответить
@user-lr5do4wt7v
@user-lr5do4wt7v - 28.12.2023 23:48

ብርክቲ ይመችሽ ባለ ሱቁ ማን ነበር የት ሄደ

Ответить
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g - 28.12.2023 20:07

ሳቁ ይቅር ይረብሻል

Ответить
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g - 28.12.2023 20:06

ብሩክቲ አድጋለች❤❤❤❤❤❤

Ответить
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g - 28.12.2023 19:53

እነ ብሩክቲ ባዲስ መተውነው ወይስ የከረመ

Ответить
@eliasjelalo2538
@eliasjelalo2538 - 28.12.2023 15:03

ሳቁን ብትቀንሱት ጥሩ ነው አዘጋጆች ከዛ በተረፈ የሞኬ እና የሸብረብ መመለስ የደበዘዘውን ትውና ሞቅ አርጎ በጉጉት እድናየው ያረገናል

Ответить
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n - 28.12.2023 14:58

እግዚአብሔር..ይመስገን

Ответить
@danielmulugeta4009
@danielmulugeta4009 - 28.12.2023 13:29

ሳቁን አጥፋልንና እንዘንበት እስቲ

Ответить
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 - 28.12.2023 09:33

ሳቁን አጥፉት እንዴት እንሰማ

Ответить
@habtamuy1341
@habtamuy1341 - 28.12.2023 03:04

❤❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁልን ይቺ ቆንጅዬ ህፃን ልጅ ልዩ ናት ስለወንበር ገልፃዋለች በደንብ አርጋ እግዚአብሔር ያሳድሽሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤

Ответить
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 - 27.12.2023 21:18

Welcome Back Shebireboch 🙏🙏❤
Yene konjoo Siwedish yene mar ❤❤❤❤

Ответить
@kasahunakalewelde8886
@kasahunakalewelde8886 - 27.12.2023 17:17

Ethiopia west komo yeneberew sake tejemere, benatachu endatakomut please

Ответить
@Kanaladaxln
@Kanaladaxln - 27.12.2023 02:18

አረ ሳቁ እጭ

Ответить
@balchaanwar6308
@balchaanwar6308 - 26.12.2023 21:12

ይቅርታ ሳቁን ብትተውት ጥሩ ነው።

Ответить
@shewashon2983
@shewashon2983 - 26.12.2023 16:01

አረ መርዞስ?

Ответить
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 - 26.12.2023 15:46

እዳታቆርጡት😂😂

Ответить
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 - 26.12.2023 01:32

መኩዬ ❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ 💝ሄኑ 💞ምርጥ ሰዉ 👌ትንሿ እድግ በይ ቅመም ❤

Ответить
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 - 26.12.2023 01:31

😂😂😂😂

Ответить
@titiatnatiyos9401
@titiatnatiyos9401 - 25.12.2023 21:15

Enkuwan dehena metachewe ❤❤❤❤

Ответить
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru - 25.12.2023 20:55

በሚያስቀዉበማስቀዉ መገልፍጥምንድነዉ ሳቁን አስተዉሉን

Ответить
@21Tube4
@21Tube4 - 25.12.2023 19:12

welcome🤣🤣🙏🙏

Ответить
@Mes355
@Mes355 - 25.12.2023 18:34

oh welcome all love You

Ответить
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 - 25.12.2023 16:41

👍👍

Ответить
@Berhanugebeyehu
@Berhanugebeyehu - 25.12.2023 09:13

ይሄንን ከጀርባ ያለውን ሣቅ አጥፉት።

Ответить
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 - 25.12.2023 05:28

Yihe sak kensut/atfut,taemun yasatawal…commentochn kanebebachihu

Ответить
@selamabebe7004
@selamabebe7004 - 25.12.2023 02:27

በጣም ጠብቀነው የነበረው ድራማ ሳቅ በሚመስል የሚረብሽ ድምፅ ታጅቦ ለምን እባካችሁ አስቁሙት በደንብ እንከታትል ስለጀመራችሁ እናመሰግናለን

Ответить
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 - 25.12.2023 02:14

ቅመም እምትገርም ናት

Ответить
@nigussieasresdori445
@nigussieasresdori445 - 25.12.2023 00:41

ከጀርባ ያለው ሳቅ አይመችም።

Ответить