Комментарии:
ማነኛውም ነገር አልፎ ሲወራ በጣም ደስ ይላል የሚያልፍ ችግር እንጂ የማያልፍ ችግር አይስጠነ አሜን!!!!❤
Ответитьውሽ... ያንተ ማስታዋቅያ እንስማ ወይስ የባለታርክዋ? በመሃል እየገቡ ማቃረጥ ምን ይሉታል...
Ответитьሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
Ответитьቆይ እራሷ አውርታ እራሷ የምትስቀው ነገር አልገባኝ ኧረ እሸ መላበልልን
Ответитьፀሀይ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ መድኀኔዓለም ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏እሼ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ሰለምታቀርብልን እናመሠግናለን
Ответитьእገዚሔቤሪይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьእሚነትሸደሰይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьእምነትሽ ደስ ሲል🙏🙏🙏
ОтветитьGagena owe. Nurlige
ОтветитьWow you are blessed!
ОтветитьEndene ke eshe balebet ga yetemesaselechibet
ОтветитьGobaze jegena enat nashe
Ответитьእሷ ለ ሁለት ወር ያለችው እኛ ለ ኣራት ኣመት እየነርነው
Ответитьእልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን እምባዬ መጣ የታመሙትን ሁሉ ይፈውሳቸው ቅዱስ ገብርኤል😢😢😢
ОтветитьGiggling and giggling
ОтветитьAmennnnnn ❤❤❤❤❤
Ответитьጌታ ነዉ
Ответитьፀሐይ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያጫወተሽን አንቺን የተለመነ ቅዱሰ አማኑኤል የኛንም ፀሎት ይስማ ናና አማኑኤል ና መዳኒቴ የሚለውን መዝሙር ጋብዤሻለው
ОтветитьEshe akbarih neng
ОтветитьAccumulation
Ответитьተስፋ አለን አራተኛ ሴት ላገኝ እችላለሁ። 😂😂
Ответитьመልኣኩ ገብሪኤ እኔም ወደዋለው❤
Ответитьኧረ ተው አፋልጉኝ
Ответитьጸሃይ ገራሚ ታሪክ ነው
Ответитьየኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሄር ልመናሽን ሰምቶ ልጅሽ ስለዳነልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ይጠብቅልሽ እምነትሽ ደስ ሲል በቤቱ ያፅናሽ
Ответитьበመጀመሪያ እሸቱን ብየ ነው ያየሁት መጨረሻው ደሰ ይላል።
Ответитьድብኮ የአያቶቸ ሀገር ላስታ ላሊበላ የቅዱሳን ሀገር ❤❤❤❤❤❤
Ответитьፍቅር ነሽ ገና ትባረኪያለሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
Ответитьጀግና ነሽ እመቤቴን ተደግፈሽ እዚህ ደርሰሻል ተመስገን
Ответитьሲቋ ሳምርር ደስ ስትልል
Ответитьከፌስቡክ ነው የመሁት😅❤
Ответитьለምንድነው ዝም ብለሽ የምትስቂው
Ответитьቅዱስ ገብርኤል አባቴ ላንተ ምን ይሳንሀል🙏
ОтветитьLigitwa betam sakita nat tefetrowa meselegn ema timhrtuan engy sakwan yemitlu 😅😅 enantem saku😂😂😂
Ответитьሽሽቱ ምክንያታዊ አልነበረም!!!
ОтветитьShe looks like your wife
Ответитьጌጋ ሐበርታ ሒዝካ አለካ ናይ ኤልሳ።
አብቲ ቤት/ት ተማሃሪት ኢያ ኔራ፡ ናይ መዛዘሚ መተና ስለዝነበራኣ ክላ አይዳ።
ዓብይ ዋዳ ውን አጋጣሚ ተጸሊእዎ አብገዛ ገዲፋቶ ኼይዳ፡ ስርሓ ድማ አብካልእ ቦታ እንዳዓበይቲ ትሰርሕ።
ኦ የሃገሬ ልጅ ደስ ስትይ
እኔ ደግሞ ቪዲዮ ኤዲት አደርጋለሁ ከአንች ጋር ብሰራ ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር ይመስገን
Ответитьዋው ያገሬ ልጅ
Ответитьይቺን ሴትዮ የት ዮቱብ ላይ ነበር የሰማዋት
Ответитьእረ አሺ በናትህ የአረብ ሃገረሰ ስራ መረረኝ ደብል ክሊክ የሆነ ኑሮ ሆነብኝ 12 ተምሪአለሁ english prefect can read but small speak ከቤሩት
Ответитьዋው ዋው ዋው ደስ ይላል
Ответитьene eko lelaw aydelem gn hule eyegelefetsh metaweriw ngr nw migermegn
Ответитьእሰይ እልልልልልልል ቅዱሰ ገብረኤል ክብሩን ይውሰድ
Ответитьአውራርሽ ጥሩ ሆኖ ሳላ ምንድነዉ አንድ ቃል ባወጣሽ ቁጥር እኝ እያሉ መገልፈጥ ምንድን ነዉ 😢
Ответитьእሸ ያንተን ባለቤት ትመስላለች እህቷ ነች እንዴ
Ответитьክብር ምስጋና ለቅዱስ ገብርኤል አምላክ
Ответить❤❤❤
Ответить