Комментарии:
❤❤❤❤❤❤
Ответитьእረ ላይክ አድርጉ
Ответитьእመቤቴ እናቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
Ответитьኪዳነ ምህረትዬ አንተን እደማረችህ እኔንም ጨርሳ ትማረኝ አሜን🙏🙏🙏
Ответитьመቸ ነው ጉዞ እምጀምሩት ወንድማችን❤
ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጂክ አብቃኝ
እመቤተ ለደጅሽ አብቅኝ አደራ
Ответитьወንድሜ ስትጀምር በስመአም አይባልም በስመ አብ በማለት አስተተካክለው ከታላቅ ይቅርታ ጋር
Ответитьወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቅን ና የዋህ ነው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማርህ ለኛም እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጇ ታብቃን
Ответитьድግልእባክሺ ለደጂሺአብቄኚ አይዞህውድሜ ብርትተህ በጥል ሌነጋሴል ነው ሰይጣንያሠስታል
Ответитьእናቴ ምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳንምህረት ለደጅሽ አብቂኚ
Ответитьየኔ እናት በእዉነት ምስጋና ይግባሽ እኔንም እንዲሁም ደጅሽን የሚናፍቁትን ለደጅሽ አብቂን የኔ ተስፋ የስደት ስንቄ❤❤❤❤❤
Ответитьይህ ይዘት ክፈፍ የለም ነው ያንተ ስእል ኦርደር ሌላ ሰው ሁሉ ይወጣሉ ይሰደዳሉ ዛሬ ግን ላቀረቡት ውስጥ ያሉ ሰዎች ማግኘት ያለባቸውን ሌሎች ክለቦች ችግር ያለበት ሰው ሁሉ ይወጣሉ በራሱ ውስጥ ያሉ ሌሎች ሃይሎች ውስጥ የተከሰተው የእርስ በእርስ በርስ ጦርነት ሊቀየር ይችላል ያንን መልካም ነው ኩባንያው በተጨማሪም ወደ አለማቀፉ ማህበረሰብ ለመሄድ ወደ አለማቀፉ የኔዘርላንድ ወደ አዲሱ የገቢ መልዕክት ሳጥን ድምጽ ወደ 😢ኢትዮጵያ የሚያጠቃልል ወደ ኢትዮጵያ የሚያጠቃልል ነው ሕይወት ሕ❤ዝብ ውስጥ ዥኽብኅ ውስጥ የባህር ሙ አስኮ በሚወስደው መንገድ ውስጥ ዥኽብኅ 😅 ሕ ውስጥ የባህር ወሽመጥ አካባቢ ውስጥ ዥኽብኅ 😮ቹ ነው ያንተ ስእል ሕ ወደ አዲሱ የእኔ ንግድ አካባቢዎች መለያ ቁጥር ወይም የግለሰብ መብት ካልተከበረ የማንም ሰው ሁሉ መታገል ነው ታሪክን ይመልከቱ እና ሕ ነው ሕ ነው ያንተ ድርሻ
Ответитьአሁን መፀበል ተፈቀደ እንዴ ? መፀበል ፈልጌ ነበር
Ответитьአባቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን መዳሀኒያለም ለደጁ እዲያበቃን አተ እርዳን
Ответитьእመቤት ኪዳነምህረት ፈቅደሽልኝ ደጅሽን እንድረግጥ አብቅተሽኛል እና ፀበልሽ ፈዋሽ እንደሆነ አዉቃለዉ ነገር ግን በቂ ጊዜ ስላልነበረኝ 3 ቀን ብቻ ቆይቸ የተመለስኩ ስለሆነ ቋጠሯየ ሳይፈታ ቀርቷል።አሁንም ነገሮችን አስተካክለሽ ዳግመኛ ጠርተሽ ከዚህ ከጭንቀት አዉጭኝ።በደጅሽ በመጣዉ ጊዜ ችግሬንና መከራየን ተንበርክኬና አልቅሸ ነገሬሻለዉ አሁንም ለስለትሽ አብቂኝ።
Ответитьድግልየ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
Ответитьኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤
Ответитьስማአቱ ቅዱስጊዮርጊስ እናቴ ኪዳነምረ ለደጃቹ አብቁኝ
Ответитьአናቴ ኪዳነ ምህረት እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢
Ответитьእናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ
Ответить❤❤
Ответитьእናቴ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤
Ответить❗እኔ አድጥያቄ አለኝ አባ ገብረኪዳን ለምድነዉ በርሚል ጊዮርጊስ የሚቀዋወሙት ሰዉ እዳይድን ነዉ ወይስ ሌሎቺ አባቶቺ ቢናገሩልን ጡሩ ነዉ ሁሉም ሰዉ ድነን ተመለስን እያሉ እየመሰከሩ አይደለድ⛪✅
ОтветитьMeche New kidus giorgis guzo yemijemrew?
Ответитьእማይዬ የጠፋሁትን ልጅሽን መለሽኝ፣በፍቅርሽ በምህረትሽ አየሽኝ ባረክሽኝ፣አመሰግንሻለሁ የኔ እናት
Ответитьሰላም ሰላም ላንተ የደረሰችልህ እመብርሃን ለኔም ትድረስልኝ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን የታሰርነውን እመብርሃን ትፍታን
Ответитьወለተ አማኑኤል
Ответитьሃይለማርያም ወንደሜ ሰልኪ የimo ሰጠኛ እባከህ ያለሁት አርብ ሃገርነው ተሰቃየሁ ቅደስ ገወረጊሰ አደነሸአለዉ በሎኛል እምነት ላኩሉኛ አባክህ እባክህ ሃይለ ወንደሜ 🤲🤲🤲🤲😥
Ответитьሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ፍቃድ ለደጅህ አብቃኝ እም ብርሃን ክብር ምስጋና መግባት ለድጅዋ ታብቃኝ
Ответитьቦታው የት ነው ንገሩኝ
Ответитьበቀሪ ዘመንህ ሁሉ እመብርሀን ትከተልህ❤🌷❤
Ответить