"የማንነት ቀለም" (የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ባሕላዊ ማንነት)

"የማንነት ቀለም" (የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ባሕላዊ ማንነት)

Amhara Media Corporation

13 дней назад

4,994 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@manmale9828
@manmale9828 - 06.07.2024 01:08

የመላው አማራ ደም ይፋረዳችሁ! የአማራን ህዝብ በደል አላህ ይፍረደን!! እውነት ለኛ የቆማችሁ መስላችሁ፣ ሀላፊነታችሁን ባለመወጣት፣ በኛ በወገኖቻችሁ ላይ ቀልዳችኋልና ህሊናችሁ እረፍት ያሳጣችሁ! አሚን!

Ответить
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi - 02.07.2024 14:25

አይ አሚኮ ታሳስቡኝ አላቹህ

Ответить
@sessesa1146
@sessesa1146 - 02.07.2024 02:34

እማታፍሩ እኛ በናተ አፈርን ሰፊ ህዝብ እያላችሁ በትናንሾች እድዋረድና እድገደል የምታደርጉ የቁም እሬሳዎች እመኑኝ ከምንም በላይ ዋጋ ትከፍላላችሁ የኛ ወድሞች የሞቱበትን የደም መሬት ሰጥታችሁ በሰላም አትኖሩም።

Ответить
@wondwossenmamuye1374
@wondwossenmamuye1374 - 01.07.2024 21:37

ዘግቡ ተብለው ነው መሬት ላይ ራያን እና ጠለምትን ሁሉንም አሳልፈው ሰጡ አሁን ደግሞ ወልቃይትን እስከሚያስረክቡ አስተላልፉ ዘግቡ ተብለው ነው። ትርፍ አንጀት አለ ጀነራል ይሁን ለጊዜው ይይዙት ይሆናል እንጅ ሁሉ ነገር በብአዴን የሚሆን ነገር ያበቃለታል። የሰው ክፋይ የሆኑ

Ответить
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 - 01.07.2024 19:07

ብአዴን ጠለምትን ራያን አስረክቦ ወልቃይት ለመስጠት ተስማምቷል የገዛ ህዝቡን ለእርድ እሚያቀርብ ድርጅት ብአዴን ብቻ ነው በአለም

Ответить
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm - 01.07.2024 18:55

ብአዴን ማለት የበሰበሰ ሬሳ መለት ነው

Ответить
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm - 01.07.2024 18:54

አሚኮ በናብይ ትዛዝ ዘግቡ እየተባሉ ህዝብን አደነዘዘ የአማራ ባለስልጣን ደግሞ እናስመልሳለን በህጉ መሰረት እያለን ይቀልድብናል

Ответить
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm - 01.07.2024 18:51

አሚኮ በዘገባ የሚመለስ የወሰን ማንነት የለም በመታገል እንጅ እናተ ዘግቡ ወያኔ ቀስ እያለ ሁሉንም ጠቅልሎ እየወሰደ ነው

Ответить
@user-ov3jh7xv3f
@user-ov3jh7xv3f - 01.07.2024 17:21

አሚኮ እያታለላችሁነው አትመኑት

Ответить
@BrhanuGoitom-ui7eu
@BrhanuGoitom-ui7eu - 01.07.2024 17:09

Kkkkk...ቀስ ብላቹ ዉጡ ምክንያት ኣታበዙ

Ответить
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky - 01.07.2024 16:47

ይብአዴንባማራህዝብላይ ትጨማለቃለክ

Ответить