በልጅ መክሰር በህይወት መክሰር ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.68I Berhanu Rabo | ​⁠@motionethiopia4277

በልጅ መክሰር በህይወት መክሰር ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.68I Berhanu Rabo | ​⁠@motionethiopia4277

Manyazewal Eshetu

54 года назад

26,821 Просмотров

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::

በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::

በዚህ ስልሳ ሰባትኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከአቶ ብርሃኑ ራቦ ጋር ስለልጅ አስተዳደግ :ስለትዳር ልዩ ቆይታ አድርጏል::


የአቶ ብርሃኑ YouTube

👇👇👇👇👇👇👇
@motionethiopia4277
Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии: