Комментарии:
This is official channel of Bereket Dejene. Even if we originally launched the song through Great Art Pro(owned by Ephrem Amare), As per repeated request for clear audio and need for lyrics, we have launched this as a revised version. For this reason feel free to use both channels bless you.
Ответитьስለ እኔ ሕይወት ነው የዘመርከው .. ብቻዬን ሆኜ ከራሴ ጋር ማወራው ነው መደምደሚውም ደግሞ እግዚአብሔር ሉሀላዊ ነው ። አሜን ❤
ОтветитьGbbhjh🎉vbbnbn😢bvb😮hhnbn😅nbbbnb😅bnb😊vv❤❤❤hfghghypp😮ghhjhuuuuujh😅bjhjh😅hnbbjkkjm
Vgbhgghgjgj😮gvnvb😅bbbb😊gbvnbbvnhkhkhjj❤gjhjh😢hbbg😮bmhub.bfbbn
Woow! Such a great song. An Ethiopian Friend shared this and i cant stop listenning to it. Please help me read it like English. Like with letters of English like Laulawi. Please help me with lyrics i can read. God bless you and ❤ from Kenya.
Ответитьባየሁት ቁጥር የምፅናናበት መዝሙር ነዉ🙏🏾🙏🙏🏾😘
ОтветитьBest of best
ОтветитьAMEN💞🙏🙌+++++++...
ОтветитьDes yemil mezmure
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
Ответитьመዝሙሩ ምንም እከን አይወጣለትም ለሌላ ግዜአችው ግጥም ስትፅፍው እግዚአብሔር የሚለውን በህዝባር አትፆፍ የመድሀኒታችንን ስም ❤❤❤❤
Ответитьኦኦኦ ሉአላዊ ነህ😢
Ответитьከህይወት የተቀዳ መዝሙር : ወንድሜ በመኪናው ሰው ገብቶበት በሰው ሀገር ታስረው ይህን መዝሙር ስሰማ ነበር ስጽናና የነበረው ። ለአመታት ሰምቼ ደግሜ ደጋግሜ በየማለዳሁ እንደ አዲስ ምሰማ መዝሙር ❤❤❤ God bless you bekiye .... u r blessing of the whole generation
Ответитьዠ
Ответитьit is very amazing song. God bless you and your family
Ответить❤❤❤
Ответитьmelsu egzyabeher gar naw ahun yalhubet hewot endehe aynet naw gin egzyabeher lulawi naw
ОтветитьTebarek🙏🙏
Ответитьእግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው ስሙ የተባረከ ይሁን። አንተም ከነአጃቢዎችህ ተባረኩልን።
Ответитьተባረክ መልክቴ ነዉ የተፅናናዉበት ነዉ ዘመንክ ይለምልም❤❤❤❤
Ответитьዶክተር ወዳጄነህ recommend ስላደረገ ነው ልሰማየመጣሁት ላዳምጥና comment አደርጋለሁ
Ответитьሉኡላዊው እግዚአብሔር ብቻ ነው ። አሜን አሜን ።
Ответитьim orthodox but i like it
Ответитьዶክተር ወዳጄነህ የሰጠውን ምስክርነት ሰምቼ ልሰማ መጣሁ
Ответитьሰምቼ ማልጠግበው መዝሙር 🙏🙏🙏❤️❤️ ተባረኩ በብዙ 🙏🙏❤️
ОтветитьBisemut yamayitegeb menfesin yemiyadis mezmur
Ответитьጌታ አብዝቶ በረከቱን ይስት ተባረክ ለኔ የአመቱ ምርጥ መዝሙር
Ответитьtaberek wondime🙏🙏
Ответитьይህን መዝሙር ዘሬ አንድ ወንድም ለቅሶ ለይ ስብከት ሆኖ ነዉ የተነበባዉ
ነገሩ እንድህ ነዉ ይህ ወደ ጌተ የሄደዉ ወንድም ከተወሰኑ አመተት ጀምሮ መነገርም መቀሰቀስም አይችልም ነበር በጌታም አልነበረም
በመጨረሸ ግን ጌታን አምኖ ይህን
መዝሙር በልቡ ይዘምር ነበረ
ለጥየቀ የምገበዉን ሰዉ ይህን መዝሙር ይገብዝ ነበር
መነገር ስለማይችል ፅፎ ነበር የምየሰየዉ ለሰዉ።
እንዲህ ስለ ጌታ ብቻ የሚናገሩ የተቀቡ መዝሙሮች ያብዛልንተ ጥያቄ ነበረኝ መልሱ እንዲህ ሆኖ ኣገኘሁት ሉኣላዊ ሉኣላዊ ሉኣላዊ ሉኣላዊ ሉኣላዊ ሉኣላዊ ሉኣላዊ
ሉኣላዊ ሉኣላዊ..😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለዚህ መዝሙር ምን ማለት እንዳለብኝ ሳስበው ግራ እጋባለሁኝ እውነት የዝማሬውን ምክንያት እንደሰማውት ከሆነ መዘመር አይደለም ማሰብ ከባድ ነው ጌታ ለዘላለም ብርክ ያርግህ አብዝቶ በመልካም ያስብህ።
Ответитьየሚገርም መፅናኛ መዝሙር
Ответитьበጣም ነዉ የማርከዉ ቤኪ ተባረክ በምን ምክንያት እንደዘመርከው አውቃለሁ
ОтветитьEgzabare behawne lewlwi nw🙏🙏🙏
Ответитьሰማያዊ ዝማሬ ነው
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
Ответитьነፍስን የሚያፅናና ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ብራዘር
ОтветитьGOD BLESS YOU MORE GRACE I NEVER STOP TO HEAR THIS SONG
ОтветитьWow😊
ОтветитьGod bless you and your family. This song is really give me strength through all my rough times. Jesus is Lord!!!!!!!
Ответитьተባረኩ
Ответить❤️🙏
Ответитьእግዚአብሔር የባረከህ ልጅ ነህ እወድሃለኩ ወንድሜ🙏
Ответитьይሄን መዝሙር በሰማውት ቁጥር አለቅሳለው በጣም ነው የወደድኩት ተባረክልኝ
Ответитьየኔ ማር❤❤❤
Ответить❤️🙏
Ответитьተባረክ ወንድሜ እ/ ር ካንተ ጋር ይሁን ሁሌም አይለይህ ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏
ОтветитьWushetinawu
Ответитьይህ ሉአላዊ አምላክ ዘመን ዘላለምህን ይባርከው ❤ እኔን እንደ አጽናና ሌሎችንም ነክቷል መንፈስ ቅዱስ ክብር ለጌታ ይሁንለት !❤
Ответить