Комментарии:
Menegede bedembe selemayesera new
Ответитьመንገድ መሀል ያለው ነጭና ጥቁር ቀለም ይዘጋል።
Ответитьየአዲስ አበባን ህዝብ ስለሚፈራው በሻሻው ቶሎ ቶሎ አፍርሶ ሜዳላይ እየጣላቸው ነው
Ответитьእነሱ ምን አገባየው የወያኔ ህገ አራዊት እና አሰራር ከአህያ ነጂነት ምክር ቤት ቁጭ አደረጋቸው የማያውቁት ህዝብ እና ሀገር ላይ ፈራጅ አደረጋቸው እንደፈለጉ ይፍረስ ይነጠቅ እያሉ ይጨማለቁበታል
Ответитьለመልቲ ናሽናሎቹ የአለም ከበርቴዎ አያት ቅድመአያቶች ተከብራ የቆየችውን ሀገር አቃለው ባዬቹ እንጭጭጮች ለመሸጥ እያስማሙ እንደሆነ እስካሁን እየሄዱበት ያለው መንገድ ግልፅ ማሳያ ነው
Ответитьየባክ ግራውንዱ ሙዚቃ አያስፈልግም። የቢዝነስ ዘገባ በፀጥታ ቀርቦልንም በገባን። ሙዚቃው የፕሮግራሙ መግቢያና ማብቂያ ላይ ብቻ ቢቀርብ ይበቃል።
በሌላ በኩል የጭነት መጠኑ መኪናውን ነው መንገዱን ነው የሚጎዳው? ትንሽ የግንዛቤ ችግር ያለ ይመስላል። ምክንያቱም ትንሹ መኪና በዝቶበት የተወውን ጭነትኮ ትልቁ መኪና ዘና ብሎ ይሸከመዋል። ስለዚህ የቱ ጋ ነው መንገዱ/ድልድዩ ከከባድ ጭነት የዳነው/የተጎዳው? ወይም ሀሳቡ መኪናው ይጎዳል ከሆነ ውሳኔው የባለንብረቱ መሆን አለበት። በፊት ቢሆን መኪናው ያለጊዜው ከጥቅም ውጭ ሆኖ ዶላር ባከነ ይባል ነበር። አሁን የዶላር ችግር የለም። ምስጋና ለኢኮኖሚ ሪፎርሙ። ስለዚህ ህጉ ግራ የተጋባ ይመስላል። ዳግም ይታይ ጥሩ ነው። ለሙሰኞች ሌላ በር መክፈት ይሆናል።
4500kg
Ответитьአሳፋሪ ዜና ነው !ኢትዮጵያ ውስጥ የመኪናዎች ከተገቢው በላይ መጫን ሳይህን!የመንገዱች ከደረጃውች በታች የመገንባታቸው ሲሆን ለዚህ በቂ ማሳያ ሲዳማ ውስጥ አለታ ወንዶ -ቦረና የመንገድ ፕሮጀክት በቂ ማሳያ ነው !!!
Ответитьጨዋ ዜና፣ጨዋ መረጃ፣የሰላም ዜና፣በርቱ ልጆቼ፣ተባረኩ፣እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይባርከው።
Ответитьየነበረው ህግ ተግባራዊ ሳይሆን
ህግ በህግ ላይ--- እግዚኦ
Betam haref sera new bertu❤❤
ОтветитьMeserete lemat yemiyabelashew tesabi sayihon sinotruk yemibal gelbach mekina new
Ответитьይህ ብቻ አይድለም ከጎርፍ መውረጃ ቱቦ የሚፈስ ውሀ እና ጎ ርፍ የሚያቆሩ ቦቶታዎችችን ማስወገድ ነው
ОтветитьBelew
Ответитьአቢቼ ገላግለን 35 ቁጥርን መርምር መኪና ሁሉ ንዳ የባንክ እዳ ሆኖል የኮንስትራሽን እና ቢዝነስ ባንክ የዬት ሔደ ብርሃን ቡና ወጋገን አንበሳ ባንክ ይመርመር ደላላ በሙሉ ደረሰኝ አልባ😢😂🎉😊😅❤❤😮😮
Ответить😮😮😮😮😮
Ответитьk tigray [adigrat] ye lorgo samna adriris wey demo silk kalek tebaberegn
Ответить