Комментарии:
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yen abat ❤❤❤❤❤tabarkiiiii❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьልጂነቴን ሁሉ የሰማውት ዝማሬ ዛሬም እንደልጂነቴ የምባረክበት የእውነት የተባረኩበትና 3 የአረብ አገራትን ዞሬ አገሬ ስገባ የተባረኩበት ነው ዛሬም በ Uk አገር ማልጠግባቸው ማለቅስባችው የምጽናናባቸውና እንደገና እግዚአብሔር ፉት የምጸልይባቸው ናቸው ያተ ዝማሬዎች ተባረክልኝ ለምልም ከፉ በል የገለገልከው ኢየሱስ ይባርክህ !!!
Ответить❤❤
ОтветитьAmen🙏🙏🙏
Ответитьዮሲዬ አባቴ
ОтветитьAmen blessed ❤
Ответитьየእውነት የዛሬ 15 አመት ልክ እንደዚውም በፍቅር ነው ይሄን መዝሙር ማዳምጠው ዛረውም እንደዚህ በፍቅር ነው የማዳምጠው አንተን የሰጠን አምላክ ይክበርልን
Ответитьበመንስ የሚያሠጥም ሁሌ አዲስ የሆነ መዝሙር ሁለተኛ እንዳትጠፋብን
Ответитьመዝ. 90፡14
በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።👏👏👏
ከ 10 አመት በፊት ይመስለኛል አንድ የስራ ባልደረባዬ በጣም አማኞችን አይወድም ግን ይህንን መዝሙር ቢሮ ውስጥ ሁልጊዜ ሲያዳምጥ አብሬ አዳምጥ ነበር። ብዙዎችን ወደ ጌታ ያመጣ መዝሙር ነው፡ አሁን ስሰማው እንባ ይተናነቀኛል፡ ጌታ አሁንም ብዙዎችን እየነካ ወደርሱ በሚያመጣ መዝሙር ይባርክህ።
Ответитьከአመት አመት ሳይሰለቸኝ ባደመጥኩኝ ቁጥር በመንፈስ ሀሰት እያደሬኪ ነዉ ምዘምረዉ ተባረከ።
ОтветитьA song which i listen always which has amazing power of taking me to deep in spirit to see myself before God. May God doubles his work of salvation in your future songs in Ethiopia❤
ОтветитьOmg what a song its new every time,stay blessed Jossy.
Ответитьጆሴየ በሁሉም መዠሙሮችህ በጣም ተባርኬበታለው እግዚአብሔር አመላክ ዘመንህን ይባርክ!!!
Ответитьጌታ እየሱስ ራሱ የሚታይበት የተቀባ መዝሙር እና የተቀባ ዘማሪ የተቀቡ ሙዚቀኞች የተቀባ የሙዚቃ ቅንብር ስለሆነ ትውልድ ሁሉ እየተቀባበለ የሚያዳምጠውና ሁሌ አዲስ የሆነ መዝሙር ነው እላለሁ። ድንቅ ነው። በእንደዚ አይነት ሺ መዝሙሮች ጌታ ይባርክህ። መዝሙርህን የሚሰማ ሁሉ ከበፊቱ የበለጠ ይደን ይለወጥ ታሪኩ ይቀየር።❤
ОтветитьI thought this amazing song is included in the new albem but not, please includ it in the fugure❤
Ответитьለኒ ይለያል
Ответитьይህ ተአምር ነው ያድናል ይለውጣል ከሌሎቹ መዝሙሮች ጋር ሰብስበውና ከአዲሱ አልበም ጋር ጎን ለጎን ይፍሰሱ። አንተ ሲዝን አልክ እንጂ በአንተ ላይ ያለው የዝማሬ ቅባትም ሆነ መዝሙሮችህ ዘመን አይለውጣቸውም ሁሌ አዲስ ናቸው። ጌታ ከተደበቅክበት አውጥቶሀል መቀጠል ነው። ጉዳዩ ቅባት ነወ።
ОтветитьThis is one of the songs which has the same or even more power than before of touching the heart of lives, believers for change and unbelievers to come to Jesus the savior. Not seasonal. Please collect previous songs in one album and present to the people of Ethiopia. You will see what miracle can God do. Here i also would like to bless the musicians for this wonderful and sweet musical organization.
Ответитьbetam miwedew mezimur new sisemawu enba yitenankegnal
Ответитьልዩ መልዕክት ሰማያዊ ዝማሬ 🙏
Ответитьጆሲ ጌታ ዘመንክን ይባርከወ በመዝሙሮቸክ ተባርከናል የሚታመን ጌታ ብቻ ነወ ትልቅ መልእክት
Ответитьአሜን የምወደው መዝሙር 20 አመት አልፎታል
ОтветитьJossy, may God bless you. You're one of special singers..
ОтветитьAn amazing song ❤❤❤❤❤ josy be blessed mightily!!!
Ответить❤
Ответитьአሜን አሜን
Ответить🌈
ОтветитьHulem Adis new tebarek
ОтветитьYeteregagah sew hulum negereh new zemarew
ОтветитьZemenih yiberek josye
Ответитьእግሄርበህይዎትዘመንካንቴጋርይሁን❤🎉
Ответитьእግሄርበህይዎትዘመንካንቴጋርይሁን❤🎉
Ответитьእግሄርበህይዎትዘመንካንቴጋርይሁን❤🎉
Ответитьእግሄርበህይዎትዘመንካንቴጋርይሁን❤🎉
Ответитьእውነት መታመኛዬ እ/ር ይባርክህ !!
ОтветитьAmen amen❤❤❤❤
Ответитьዘመን የማይሽረዉ ስራ ተባረክ😍🙏!!
ОтветитьJosyeye tebrk ewdhlhu begta fikre knte yeblte demo jesusn ewdwLh yegbwalna
Ответить❤❤❤
Ответитьእግዚአብሔር አብርሃምን እንደባረከው ሁሉ ይባርክህ !!
Ответить🙏🙏🙏👌
Ответить🙏🙏🙏
ОтветитьAmen 🙏 Josiye Tebarekilign 😍🥰❤️
ОтветитьAmen 🙏 ❤
ОтветитьGOLDEN PICTURE NOT GOOD ADVERTISING AT START, It seems car accident. Please remove your adverts. It's scary.
God bless Yoseff amazing mezmur.
በፍቅር የሚደመጥ መዝሙር ነው የዛሬ 20 አመት ብለው ማጋነን አይሆንብኝም ተባረክ ወንድሜ
ОтветитьMetamegna geta becha becha amen!!!❤❤❤
ОтветитьZemenih hulu yibarek josiyeee
Ответить