Комментарии:
የሀይስኩል ljfe ትዝታ ይመጣብኛ።የዝና የምትባል ልጂ
Ответитьስሜቱ ከባድ ነው
Ответитьእናቴ በጣም ነው ምትወደው ❤❤❤1000 አመት ኑርልኝ እናቴ
ОтветитьUuu
ОтветитьUuuu
ОтветитьBezaawiita
Ответитьyekehas twsta yalebet tegabezulgne wedachiehoalew 2014😢😢😢😢😢
Ответитьከሆነች ልጅ ፍቅር ይዞኝ መንገሩ ከበደኝ አስኪ በላይክ አበረታቱኝ 🙏
Ответитьይሄ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለኝ አይ ግዜ ስንቱን ታሳየን 🙄🙄🙄😭😭😭
Ответить❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
ОтветитьW.wwwM`A
11#
Yehen zefen keljenete jemro betam ewdewalw Kanter garm abere seletemarku betam adnakih negne
Ответитьእናቴ ይህን ዘፈን ትወደው ነበር እናቴ ነብስሽን ይማርሽ ወንድሜ ነብስህን ይማረው❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответить😭😭😭💛❤💚
Ответить❤❤❤❤🌹❤❤🌹
Ответитьየምወዳት ጋደኛዬ ጋር ሆነን እናዳምጥ ነበር አይግዜ💌😢
Ответитьፍቅርን ይታደሉታልእጂ አይታገሉትም😢😢😢
Ответитьአይፍቅር ስቃይ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢
Ответить😍
Ответитьእናቴ የምትወደው ዘፈን ነው ስሰማው እናቴን ያስታውሰኛል መች ይሁን የማያት አይስደት
Ответитьእህህህህህህህህ
ОтветитьWho watching in 2023
Ответитьእኔ ትምርትቤት በረፍትሲከፈትእሠማው ነበር የኔ ፍቅር አልጀመረኝም
Ответить❤❤❤
Ответитьወይ ስድስተኛ ክፋል
Ответитьእኔምለውእህትወንድማቸሰውከሚአፈቅረትመኖርአይቸልምለምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьመቼም ከአይምሮዬ የማይጠፋ ሙዚቃ🥰🥰
Ответитьይሄን ዘፈን በጣም ነዉ የምወደዉ። የእህቴ ስም የዝና ነዉ። እና አባቴም በጣም ነዉ የሚወደዉ።
ОтветитьLegnten west yalg tezta yhe zefen new betsben yastewesgl btly abaten ahun ketlyayen koyen 🥺
Ответить😢😢😢❤
Ответитьይህሙዚቃ አብራኝ የምትማር ለነበረቹ በለጋእድሜዋ ላጣኋት ሰናይት ታጠቅ ይሁን 😢😢😢😢
Ответитьበትዝታ ተስለሰለስኩ አይይ ትዉስታ ባልነበር😢😢😢😢😢😢
Ответитьአይ እዳ 💔
ОтветитьGood Job Daniel.
I love the original song
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
Ответитьጅ2/
Ответитьዠለስ የዝና የምትባል biology teacher ጠምዳው ይሄን ዘፈን ነበር የጋበዛት😂😂
ОтветитьWey giza bzu astawsku10class tamari nabrku ahune arbe hagar eskayalhu a lila
Ответитьወንድሜ በጣም ነው ምወደው በርታልኝ ትዝታ አለኝ
Ответить😂😂😂
Ответить😂😂😂😂
ОтветитьBetam arf zefn nw
Ответитьየትምርትቤት ላዬፍ ትዝ ዬለኛል❤❤❤
Ответитьይህን ዘፈን እማውቀው አክስቴ ያሳደገቻት የባሎ ልጅ ነበረች ወፍጮ እየፈጨች ስታጓራጉረው ነበር የገጠር ልጅ ነኝ አክስቴ በህይወት የለችም💔💔😭 አላህ የጀነት ይበላት
Ответить😢😢😭😭😭
Ответитьእእእእእእ❤❤❤❤❤
Ответить😢😢😢woow Kkkkkk
Ответить😢😢😢😢
ОтветитьNebsan yemarew enate betam neber yemetewedew 😭😭😭
Ответить