በትዝታሽ/ Betztash :  New Ethiopian Amharic Full Movie 2022 #RohaMedia

በትዝታሽ/ Betztash : New Ethiopian Amharic Full Movie 2022 #RohaMedia

Roha Movies

2 года назад

1,423,492 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@HiHq
@HiHq - 05.02.2024 17:03

ዉዲ የሆነህ ፊልም❤❤

Ответить
@user-ix1sg7xh4y
@user-ix1sg7xh4y - 04.02.2024 15:39

ሚገርመኝ ፊልም ባየው ቁጥር ከሷ ጋ የመያይዘው 😢 ፊልም መሆኑ እያወኩ እውነት እስኪመስለኝ ድረስ ስቅስቅ ብየ ማለቅሰው

Ответить
@user-ze5fw9zo1k
@user-ze5fw9zo1k - 04.02.2024 14:08

😂😂😂😂😂😂😂

Ответить
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p - 01.02.2024 20:34

ይህ ልጅ ሁለየም አፍቃሪ ሆኑነዉ የሚሰራዉ ደስይለኛል👍👍👍

Ответить
@hawa7349
@hawa7349 - 31.01.2024 18:28

ወይኔ ባህሬን ያለበትን ፊሊም ሥወደዉ❤❤❤

Ответить
@sebilegetanehsebilegetaneh3304
@sebilegetanehsebilegetaneh3304 - 28.01.2024 15:59

👌👌👌👌

Ответить
@user-ws7rc5pd9p
@user-ws7rc5pd9p - 23.01.2024 22:49

ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ እደዝህ ያለ ይስጠን💔💔👍👍👍

Ответить
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s - 22.01.2024 07:17

ገራሚ ፊልም ነዉ ቃል የለኝም በጣም ምርጥ ስራነበር ከምርጥ ተዋናዮችጋ ሰላማችሁን ያብዛዉ❤

Ответить
@GHs-bs7oj
@GHs-bs7oj - 17.01.2024 18:02

አይይይይይይ ፍቅር በፊልም መሆኑ ብቻ
ያሥጠላል እደዉ የመጨረሻዉሥ አሥለቀሠኝ😢
በኡነት እደዚህ አይነት ፍቅር የሥጠን የመዳም
ታክሲወች እወዳችኋለሁ በትዝታሽ ሳህ😂😂😂

Ответить
@user-mf6bd9zi9i
@user-mf6bd9zi9i - 02.01.2024 18:57

Wow merxe filin

Ответить
@user-ls5wo4qc3k
@user-ls5wo4qc3k - 30.12.2023 11:42

😥😥😥😥😭😭

Ответить
@user-ly5xc2zm5s
@user-ly5xc2zm5s - 29.12.2023 17:38

በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ግን አጨራረሱ ልብ ይነካል ግን ሁሉም ነገር የሚሆነው በፈጣሪ ፈቃድ ነው

Ответить
@walte3994
@walte3994 - 19.12.2023 15:53

ሙዚቃዉ ኪያዬ

Ответить
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e - 12.12.2023 11:18

😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@user-xk9eg7op1s
@user-xk9eg7op1s - 06.12.2023 15:03

😭😭😭ለምድነው ደጋግሜ የማየው ይሄን ፊልም

Ответить
@user-yv9dh4zp8i
@user-yv9dh4zp8i - 06.12.2023 09:18

😢 ፎቶ

Ответить
@rahmutahmed814
@rahmutahmed814 - 30.11.2023 14:05

😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

Ответить
@hannahanna9082
@hannahanna9082 - 26.11.2023 00:40

ውይ በጣም እሚገርምና እሚያሳዝን ቢኒየ እንኳንም ፊልም ሆነ እንደእኛ ፍላጎት ሳይሆን ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ግን ወዶ መለያየት እግዚኦ

Ответить
@user-oy7ml6sm3x
@user-oy7ml6sm3x - 30.10.2023 13:57

አሠተያየት ለመፃፍ ፈልጌ ቃላት አጠርኝ ብቻ በጣም ገራሚ ፈልም ነው👍👍

Ответить
@Yeshifetene
@Yeshifetene - 25.10.2023 22:25

ዋው የብዙ ሰው ህይወት ነው እናመሰግናለን

Ответить
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h - 21.10.2023 17:53

የኔ ህይወት 😢😢😢😢😢😢

Ответить
@abduteshom1231
@abduteshom1231 - 18.10.2023 20:34

በዚህ ፊልም ኦፍፍፍፍ❤😢

Ответить
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee - 16.10.2023 15:18

አብሮ ኝ ወይም አብራኝ አበረን እንኖራ ለን ብላችሁ ተስፋያደረጋ ችሁበት ሰዉ ደርሶ ሲከዳችሁ የዉነት ልብ ያማል የብዙ ወቻቸን ታሪክነዉ😢😢😢😢😢

Ответить
@user-mx8ro8lr5c
@user-mx8ro8lr5c - 13.10.2023 00:32

ይህንፍልምየምወዲእደኔ

Ответить
@OKok-zp1mr
@OKok-zp1mr - 10.10.2023 20:56

ሞት እያለ ክፋት😢😢😢

Ответить
@amanuegebremik9284
@amanuegebremik9284 - 10.10.2023 00:35

ኣሪፍ ፊሊም

Ответить
@user-ul3li9qs1t
@user-ul3li9qs1t - 30.09.2023 13:22

ሄኖክየ ፊልም በጣም ደስ የሚል የእውነተኛ ታሪክ ነው

Ответить
@TeddyMana-lv4yk
@TeddyMana-lv4yk - 27.09.2023 16:13

የትዝታ ነው 🇪🇹🇪🇹👍

Ответить
@AbirhamDagalo-tv2ji
@AbirhamDagalo-tv2ji - 17.09.2023 19:07

Ayizoh

Ответить
@KibineshTefera
@KibineshTefera - 07.09.2023 20:25

eeeefffffiii😭😭😭ye fikir mecherasha yasazinal

Ответить
@user-ez6qu4sd1o
@user-ez6qu4sd1o - 05.09.2023 03:34

🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

Ответить
@user-xi2me5yt8r
@user-xi2me5yt8r - 30.08.2023 06:54

Kalhn.btkbk.mnalbt

Ответить
@KubraShemsu-ef4om
@KubraShemsu-ef4om - 24.08.2023 02:44

በጣም

Ответить
@user-sz5qu2lj5r
@user-sz5qu2lj5r - 16.08.2023 14:15

እኔን እሚወክል ፌልምነዉ እህህህ💔💔💔💔💔💔💔

Ответить
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna - 12.08.2023 22:36

እኔ በዚህ ፊልም ማበዴ ነዉ ምስጥ ነዉ ያልኩበት ሄኖክዬ በጣም ይለያል በጣም ነዉ የምወድህ❤

Ответить
@gjgiv6227
@gjgiv6227 - 12.08.2023 13:37

ቢኒ ና ፍቅረኛህ ዉይ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@madenanuri9925
@madenanuri9925 - 11.08.2023 03:25

Wow 😘😘👌👌

Ответить
@fatum164
@fatum164 - 07.08.2023 16:35

ኡፍ መጨረሻው😭😭😭💔💔ፍቅርኮ ከባድ ነው😥😥❤

Ответить
@dawitmeron8552
@dawitmeron8552 - 06.08.2023 22:50

ዋውው በጣም ደስ ይምል ፊልም ❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔😊

Ответить
@user-nn7qq2ms7e
@user-nn7qq2ms7e - 04.08.2023 07:45

ደስይልነበር መጨረሻዉግን ኡፍፍፍፍልብይነካል😢😢😢

Ответить
@user-vq7wx9dz8t
@user-vq7wx9dz8t - 04.08.2023 03:42

Arif film new eyalekesku new yayehut

Ответить
@Uae-ec7uw
@Uae-ec7uw - 02.08.2023 00:17

❤❤❤

Ответить
@kalseraidi-um7hg
@kalseraidi-um7hg - 01.08.2023 18:18

😢😢😢😢

Ответить
@negusuwebeshetnegusu7463
@negusuwebeshetnegusu7463 - 01.08.2023 00:23

sound track betam des yilal

Ответить
@fafetadesse7360
@fafetadesse7360 - 31.07.2023 11:01

የኔ ሂወት እኔ ግን መጨረሻውን አላወኩትም

Ответить
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 - 30.07.2023 15:50

ሂወት ከባድ ነዉ እኛ ባልንበት አትወሥደንም

Ответить
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 - 30.07.2023 15:50

ሂወት ከባድ ነዉ እኛ ባልንበት አትወሥደንም

Ответить
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 - 30.07.2023 15:49

አይ ፍቅር መለያየት ባይኖር ፍትህ
ለአፍቃሪ

Ответить
@user-qn6on8eg4t
@user-qn6on8eg4t - 20.07.2023 19:07

በጣምሌብየሜነካነው❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

Ответить
@chfgshe8626
@chfgshe8626 - 18.07.2023 12:41

😢😢😢😢😢🐵🐵🐵

Ответить