Комментарии:
እኔ ግን ለምን እንደሆነ አላቅም በራሴ እግዚአብሔርን ይበልጥ እንድቀርብ አርጎኛል አሰነዚ ሰዎች በመስማቴ ወደ አምላኬ አቀረበኝ እንጂ አላራቀኝም
ОтветитьWe want more🙏🙏
ОтветитьEgzer awetah enegnih ergumoch kemder lay yetfachew
ОтветитьIn the beginning, USA started with similar ideology part of which was even embedded in its constitution "Pursuit of happiness and wealth" thinking that getting rich would make them happy. Eventually, the entire nation is turned into materialistic idealism where family values and God gradually degraded from the society. The Law of Attraction carries similar resonance in its core, and Ethiopia's young people must not fall for smooth teaching, but carefully weigh what the end result of this teaching will be.
ОтветитьThese premature Ethiopia's philosophers on the Laws of Attraction cannot fully comprehend the true meanings of body vibration, and I do not think they know what they are talking about. The body vibrates at different frequencies based on any number of perceived environmental stimuli such as wealth, sex, crime, success and so many more to list them all. Does that mean our response to the Law of Attraction supersedes our conscious control? God gave us the mind so that we set checks and balances on these frequencies that resonate from the core of intrinsic inheritances we carry in our DNA. Optimism to positively respond to the Law of Attraction without God given conscious control is like reverting back to animalism. Know that animals have vibrations too, and they have a drive for sex, winning in fights etc..., but they do not have conscious control when deciding to respond to their body's call for action. In animal kingdom, the body leads the mind, but in human, the mind leads the body because of God given intellectual supremacy that separates us from animals. That is we do not have sex on street with every woman our body vibrates for, but animals do not care. This is what his happening in the Western world where man lost his mind and want to have sex with another man which is in fact more unnatural and even subhuman in many forms. Our nation must understand the danger of copying what Western world does, and the Law of Attraction is a prerequisite Godlessness and reverting back to animals.
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን ።
ОтветитьZim bilachiw mechiwun tiwlid denkoro lemadreg...
Ответитьአሽሩካ ለካ እንዲህ ቁም ነገር ያምርብሃል። ተባረክ።
Ответить😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Allah Hoy katimachanan asmaralen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ответитьለገንዘብ መገዛት ወይም ፣በቁሳዊ ፍላጐት መስከር እንዳይኖር ነው ሀይማኖት እሚረዳው ፣የዚህን ሁሉ አለም ፈጣሪን ማክበር ፣ ሰውን በሰውነቱ ማክበር ከአምላክ የተሰጠ ጥበብ ነው፣ ለሰው ማዘን መራራት ተካፍሎ መብላት ነው ትልቁ ፀጋ። ስትሞቱ እማትረሱ የሚያደጋችሁም መልካም ስራችሁ ብቻ ነው።
Ответитьእናመሰግናለን አሽሩካ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍክልን🙏❤
Ответитьአንተ ትልቅ ሠዉ አይደለኽ ደንቁረናን በመሥበክ ሀገራችን ደሀ አታድረግ
መምህር ዘበነ በጣም ሀብታም ነው
low of atraction ደግሞ ፈጣሪ ነቹህ እሚለው :የምትኖሩትን ሒዎት ፈጣሪ ነቹሕ ለማለት ነው።
ግን ደንቆሮ እንዳይማረ ያገደው ቀደሞ የተማረው ነው።
Muslim Alebet woy be Dawit Drimes hule kiristan ende ashangulit nachu
ОтветитьEre temechehegn tebarke abo getaa yeredeha
ОтветитьEshi Amen Amen Amen
Ответить🙏🙏🙏🙏😍❤❤😙
Ответитьአሽሩከዬ አንድ ቀን ተፍርበተለህ ትውልድን ለመንቀትና ህልሙን እንድኖር ከውድቀት ለመተደግ ለምሰሩ ሰዎች ይሄ አይገባም :: እነሱ ፍጣሪን ከዱ ብሎ የተነገሩበት አንድ ቀል አምጠልን እስቲ እያስተወልክ ተነገር
Ответитьአቀራረብህ በጣም አድካሚ ነው ይመችህ😂😅 በርታ ማጋለጥህ ቀጥል😊😊😊
Ответитьየልጅነቴ የወንጌል አባቴ መምህር
ዘበነ ለማ የነፍሴ የወንጌል አባቴ🙏🙏🙏➕➕
የልጅነቴ የወንጌል አባቴ መምህር
ዘበነ ለማ የነፍሴ የወንጌል አባቴ🙏🙏🙏➕➕
አንተም በርታል አሹከዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር የአሰሰተችውን ልቦና ይስጠቻው❤❤❤❤
Ответить😂😂እንግሊዘኛ ስለማንችል ሊጫወቱብነው አሹካየ❤❤❤❤😊
Ответитьእ/ር ይባርክህ አሹዬ
Ответитьዳዊት ድሪምስን የፊቱን ገፅታ ልብ ብላችሁ እዩት።
ዲያብሎስ ስጋ ለብሶ የመጣ ይመስላል።
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹
Ответитьተባረክ ኣሹየ ምርጥ ስው🥰🥰🥰🙌
ОтветитьEgziyabher yesteh
ОтветитьLeba neh!!
Ответитьወንድሜ ተባረክ ...የእግዚአብሔርን ስም እናስቀድም...
Ответитьአነጋገሩ ያልተነቃቃ / ኮልታፋ / አነቃቂ 😂😂😂😂
Ответитьአሽሩካዬ ባለማህተቡ ስወድ❤
Ответитьመምህር ዘበነ እድሜ ጤና ይሰጥህ
Ответитьኣሹ ምርጥ ሰው
Ответить😭💔🥺🤲☝️🥺❤❤
Ответить😂😂ዳዊት ድሪም ዳዊት ኮተት በለዉ የትም ሀገር የፈረንጅ ሚስት ሆኖ ቂጡን እየሰጠ ኖሮ እዚ መቶ ደሀ አገኘዉ ብሎ ድሪም መቼ የራሱን ድሪም ኖረ እከካም ጌ
Ответитьየእውቀት ጥግ ዘመናችሁ ይባረክ መ/ር ዘበነ ረጅም እድሜና ጠና ይስጥልን
Ответитьዳኒ ድሪምስ የሚባል በዚህ አፉ ነው የሚያነቃቃው ድንዙዝ።
Ответитьአሹዬ❤️❤️❤️ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ክርስቶስ በእምነትህ ያፅናህ🙏🙏🙏
Ответить✝️🧎♀️🤏🍇🍇🍇📖Ameeeeeeen Ameeeeeeen ❤ Geta Tabaraki 🙏♥
Ответить😮😭😭😭😭😭😭😭😭
ОтветитьTnx😮
Ответитьአሹካ ምርጥ የተዋህዶ ልጂ በርታልን
Ответитьአሹርካ መምህራችን የተናገሩት ትክክል ነው ሁሉም ሰው መንቃት ሚችለው ፈጣሪያችንን የድንግል ማርያምን ልጅ ይዘንና አስቀድመን መሆን አለብን ህዝቡን እያስከፈሉ ማንቂያ ምናምን ከሚሉ ስንት የተቸገረ ሰው አለ ሀገራችን ላይ እነሱን እየሄዱ እየጎበኙና እየረዱ ፈጣሪን ማስደሰት ይችላሉ ነበር መምህር ዘበነ እንድንነቃ በትምህርታቸው ስላስተማሩን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤
ОтветитьThank you wendimachin 🙏
Ответитьበግ
Ответитьእኔም እስቲ ልመክረዉ ብየ አይኔን ጨፍኜ ………አእምሮየ ስቸ ነበር😂😢
ОтветитьZebe wereghaw. Zebene mamet yeteret abat new weregha wisha yehone sewiye. Hizibun bedenib eyasate yale dilib mehayim.
Ответитьማርያምን ነዉ ምላችሁ እኔ ሰምቻቸዉ አላዉቅም
Ответить