Abush Zeleke - Tamenal | ታመናል  - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Abush Zeleke - Tamenal | ታመናል - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Abush Zeleke

4 года назад

608,760 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz - 14.07.2024 22:14

እውነት አቡሻችን በጣም እግዚአብሔር ይድረስልን በዚህ ዘመን ያሳዝናል ከሰው አነስን የሚሻል መሪ አጣን ክብርልኝ

Ответить
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk - 14.07.2024 22:21

❤❤❤ it is truly

Ответить
@MohammadSeid-xv8rn
@MohammadSeid-xv8rn - 15.07.2024 00:23

❤❤❤❤❤

Ответить
@Yftu-cb3nw
@Yftu-cb3nw - 15.07.2024 00:49

ኢትዮጵያዊነትና ኦሮሞነት ያልተምታታብህ ምርጥ ጀግና አቦ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

Ответить
@user-kb5sm9iz7e
@user-kb5sm9iz7e - 15.07.2024 01:11

አቡሽ የምንጊዜም ምርጥ 🥰🥰🥰🥰

Ответить
@ErmiasGetu-w6d
@ErmiasGetu-w6d - 15.07.2024 08:39

ዋው አቡሻ ትክክል ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ። እናመሰግናለን!!!

Ответить
@rahamanurhussen5771
@rahamanurhussen5771 - 15.07.2024 10:45

አቡሽ ጀግና ንገርልን ምርት ኢትዮፕያዊ

Ответить
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 - 15.07.2024 12:23

ጅል ጅላጅል ጅላንፎ አጎብዳጅ አብቹን ነካክተህ የምትበላው እሳት ሆኖ ይብላህ አብቹ ንጉስ ነው👑👑👑👑

Ответить
@TemesgenBisenebit
@TemesgenBisenebit - 15.07.2024 14:21

አቡሼ እናመሰግናለን

Ответить
@amdukebede3650
@amdukebede3650 - 15.07.2024 16:09

የእውነት ተፈጥረሀል

Ответить
@yibeletalkassahunyeby
@yibeletalkassahunyeby - 15.07.2024 19:12

አቡየ አስተያየቴ ላንተ ካለኝ አክብሮት የሚመነጭ ብቻ ነው በቀና ልብህ ውሰድልኝ ካስከፋህ በቅድሚያ ይቅርታየ ይድረስህ።እኔ በአባቴም ሆነ በእናቴ አማራ ነኝ ምንም ኦሮመኛ አላውቅም ነገር ግን ኦሮመኛ ዘፈኖችህ በጣም ጉልበት አላቸው ውስጤን ገዝተውኝ በጣም አጣጥማቸዋለሁ፣ባህሉንም የምታስተዋውቅ አምባሳደር ነህ እንደዚህ አንድነትን፣ፍቅርን፣እውነትን፣ፍትህን፣መዋደድን እና ኢትዮጵያዊነትን ድርና ማግ አርጎ የሚገልፅ ሙዚቃ በኦሮመኛም ይዘህ ብትመጣ ብዙ ሰው ላይ በጎ የአስተሳሰብ ለውጥ ትፈጥራለህ ብየ አስባለሁ። በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በትውልድ ቀየህ ቦረና ያቤሎ ነበርሁ ያኔ የታዘብሁት ቦረናዎች ኦሮሞነት እና ኢትዮጵያዊነት ድርና ማግ የሆናችሁ መሆናችሁን ነው።አክባሪህ ነኝ❤❤❤

Ответить
@raheluae8262
@raheluae8262 - 15.07.2024 19:57

አቡሻችን ትለያለህ ምርጥ ኢቲዮጲያዊ ❤❤❤👌

Ответить
@zekareyasbedlu1526
@zekareyasbedlu1526 - 15.07.2024 21:04

❤❤🌲🌳🌲🌳>👤❤❤❤❤❤🙊🙉🙈🌋🌋🌋🌋🌋🛑🛑🛑🛑🛑🛑🇪🇹

Ответить
@user-pt1em2vz1b
@user-pt1em2vz1b - 15.07.2024 23:54

አቡሻ ምርጥ

Ответить
@user-pt1em2vz1b
@user-pt1em2vz1b - 15.07.2024 23:57

የተሻለ ነገር መስራት እየተቻለ

Ответить
@user-dc3hu7we2w
@user-dc3hu7we2w - 16.07.2024 01:00

Abush is reallt stand for truth🙏🙏

Ответить
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት - 16.07.2024 01:36

ሰዉ ማለት ሰዉ የሆነ ነዉ ሰዉ የጠፋ ዕለት! ❤❤አቡሽዬ ኑርልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን

Ответить
@hermelazesahle3329
@hermelazesahle3329 - 16.07.2024 15:22

ምንም ቃል የለኝም።አርቲስት ከሆኑ አይቀር እንዲ ነው እንጂ።

Ответить
@SamsonKef-m1f
@SamsonKef-m1f - 16.07.2024 17:27

We thank you abush definitely am's too proud of you

Ответить
@alemtsehaytamru-sn8io
@alemtsehaytamru-sn8io - 16.07.2024 22:21

የመጀመርያ ዘፈን ላይክ ሳረግ ጀግና

Ответить
@halkanoguyo7022
@halkanoguyo7022 - 16.07.2024 22:50

Lemin zim atlim gin

Ответить
@usaamerica-oi5gk
@usaamerica-oi5gk - 16.07.2024 23:06

አቡሼ ትለያለህ

Ответить
@TeddyAssfaw
@TeddyAssfaw - 17.07.2024 00:43

Jegna sew beka yhe new

Ответить
@KaleKale-bg9ef
@KaleKale-bg9ef - 17.07.2024 06:42

አብዬ የኔ ምርጥ ምን አለ ሁሉም እንዳተ ቢሆኑ አረ ዘረኝነት ይጥፋ

Ответить
@user-rl7rv7vz7w
@user-rl7rv7vz7w - 17.07.2024 11:36

የእውነት ታመናል እግዚአብሔር ይማረን

Ответить
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 - 17.07.2024 17:31

እውነት ነው የኢ/ያ ህዝብ ወያኔ በዘራው የዘር ፅፈኝነት በሸታ ተለክፎ ያለውን ህመም ማገገም አልቻለምጰ 🙏🤣🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏

Ответить
@BirukKetema-x8i
@BirukKetema-x8i - 17.07.2024 19:18

❤❤❤❤❤❤❤abush💯❤❤❤

Ответить
@selamamdecherkos
@selamamdecherkos - 17.07.2024 19:43

እዉነት ነዉ አቡሽየ

Ответить
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p - 17.07.2024 20:53

የመልስ፣ምት🙏🤲🙏🤲💚💛❤️

Ответить
@meseretkabr199
@meseretkabr199 - 18.07.2024 01:17

እናመሰግናለን ❤❤❤

Ответить
@etalem3581
@etalem3581 - 19.07.2024 01:26

አምላክ ይቅደም ከፊትክ

Ответить
@zerefetekleyes7569
@zerefetekleyes7569 - 19.07.2024 03:04

አቡሽዬ ድንቅ ኢትዮጽያዊ አይዞህ በርታ ቀን ይወጣልናል ቀናም እንላለን

Ответить
@user-kt2kw9cf5l
@user-kt2kw9cf5l - 19.07.2024 14:12

አቡሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ለህሌና አዳሪ

Ответить
@AmanuelGirma-vy8pe
@AmanuelGirma-vy8pe - 19.07.2024 16:54

Abuu yehaaq saw

Ответить
@MartaYohannes-p5q
@MartaYohannes-p5q - 20.07.2024 18:05

Amen

Ответить
@SerkeSerke-i4r
@SerkeSerke-i4r - 21.07.2024 09:09

Awo zerun kemeneqoterew
Benezeraw arife neber😅

Ответить
@Argehagn
@Argehagn - 22.07.2024 16:16

E/G yetebeke wodeme ❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Argehagn
@Argehagn - 22.07.2024 16:17

Merexu Ethiopia we❤❤❤❤

Ответить
@zebenetakele8732
@zebenetakele8732 - 24.07.2024 14:45

አቡሽ በየቤቱ ሰው አለ ኮ እግዚአብሔር ይባርክህ።

Ответить
@TehayeTehaye-o5i
@TehayeTehaye-o5i - 28.07.2024 00:09

Jagna lahagar tagay nek inwadihalen abush hulem Ethiopia Ina hisbo amlak yixabiqat

Ответить
@user-qe8gd8yt6u
@user-qe8gd8yt6u - 28.07.2024 21:59

ጀገነ,ነክ,አቡሻ,ጅሮ,የለዉ,ይሢማ❤❤❤❤

Ответить
@SirajAwel-bo9mg
@SirajAwel-bo9mg - 31.07.2024 19:51

Yes biro taminel

Ответить
@alemweldemicale2561
@alemweldemicale2561 - 05.08.2024 21:58

Batme tombale thanks ❤🎉

Ответить
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded - 07.08.2024 21:23

እውነት ነው ታመናል ሲበዛ

Ответить
@Sojoo-le3cn
@Sojoo-le3cn - 09.08.2024 14:18

የነጠ አይምሮ ነው ያለው አቡሼ በጣም ነው እምንወድህ በርታ ወድመሰችን❤❤❤

Ответить
@DeqaRashid-j7w
@DeqaRashid-j7w - 14.08.2024 22:21

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@user-fm8qt3pu9v
@user-fm8qt3pu9v - 23.08.2024 17:14

❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@asfawdegefu6175
@asfawdegefu6175 - 05.09.2024 00:53

❤ Abush best Ethiopia contemperary singer stay blessed

Ответить
@BongaMiwinge
@BongaMiwinge - 08.09.2024 23:05

ሀይ ኣቡሽ በቃ ስላንተ ቃል ኣጣው። ኑሪልን

Ответить
@tigistkuma6389
@tigistkuma6389 - 11.09.2024 02:58

Wel.. Came❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

Ответить