የዳንኤል ክብረት  ‘የትርክት ዕዳና በረከት’ መፅሐፍ የምረቃ ሥነ- ሥርዓት Etv | Ethiopia | News zena

የዳንኤል ክብረት ‘የትርክት ዕዳና በረከት’ መፅሐፍ የምረቃ ሥነ- ሥርዓት Etv | Ethiopia | News zena

EBC

20 часов назад

16,726 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@kessuma76
@kessuma76 - 27.07.2024 14:15

አገሪቷ "እድገት የሚመጣው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ነው" በማለት 70% የትምህርት ዘርፎቿን በዚያ ላይ ስታደርግ፣ ይህ ተረት ተረት ስንክሳር ምን ይረባ ይሆን???

በዚያ ላይ ይህ ሁሉ ኮልኮሌ የወያኔ አሽከርና ገረድ ይህንን ዝባዝንኬ ነገር ለማዳመጥ ተሰብስቦ ለሚያጠፈው ጊዜ የታክስ ገንዘባችንን ለምን ይሆን ደሞዝ የምንከፍላቸው?

Ответить
@Read1144
@Read1144 - 27.07.2024 14:17

ይህን መጽሐፍ አግኝቼ እስካነበው ቸኩያለሁ

Ответить
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 - 27.07.2024 14:51

Blessings to All. Dani is a blessed intellectual with full of integrity without fear.

Ответить
@Shumye
@Shumye - 27.07.2024 14:56

እኔም. አንደ ዚያው

Ответить
@atsedeyimer4985
@atsedeyimer4985 - 27.07.2024 15:13

ጎበዝ ፀሀፊ

Ответить
@genetyilma7717
@genetyilma7717 - 27.07.2024 15:38

እኔም መፅሐፍ ማንበብ በተውኩኝ ከ43 አመት በኋላ የዶክተር አብይ መፅሐፍን አነበብኩኝ አሁን ደግሞ የሙሀዘ ጥበብ እስካነብ ጓጉቼአለሁ

Ответить
@Advena1304
@Advena1304 - 27.07.2024 15:48

አግንቼ ባነበዉ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ፡፡ ግን መግዛት አልችልም ! እባካችሁ ጀባ በሉኝ፡፡

Ответить
@tsegaye7548
@tsegaye7548 - 27.07.2024 15:53

I can not wait to read his book. Deyakun Daniel has broad knowledge about Ethiopia and Church Administration.

Ответить
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 - 27.07.2024 15:53

ዳንኤል ክብረትን አድናቂው ነኝ በርታ ልለው እወዳለሁ

Ответить
@AeAh-ti4fv
@AeAh-ti4fv - 27.07.2024 16:10

PDF አለው ይሆን?

Ответить
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 - 27.07.2024 16:28

🤔የሌባ_አይነ_ደረቅ ቢሆን ርእሱ ባይ ነኛ

Ответить
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 - 27.07.2024 16:45

EXCELLENT! መፅሐፉን ማንበብ ግድ ይላል:: እውቀት (knowledge) የሚባለው ነገር አንድም በማንበብ ÷ ሌላው ደግሞ በመሥራት የሚገኝ ነው:: ለመሥራት ደግሞ ዕውቀት ግድ ይላል:: እውቀት የሚገኝበት አንዱ መንገድ ደግሞ ማንበብ ነው::

Ответить
@Zelalem000
@Zelalem000 - 27.07.2024 17:16

ምናለ ሰውየው ዲያቆን ነው ከነ መአረጉ ብትጠሩት ከናንተ ዶክትፕርነት የሱ ድቁና ይበልጣል ምድረ አሽቁዋልጤ ሁላ

Ответить
@Zelalem000
@Zelalem000 - 27.07.2024 17:21

ልብ ካላችሁ የሰው መፅሀፍ መመረቅ ብቻ ሳይሆን ዝቅ ብላችሁ ይቅር ተባባሉ ህብረተሰቡ በናንተ የተበላሽ ታሪክ እና ትርክት አዘቅጥ ውስጥ ነው

Ответить
@Zelalem000
@Zelalem000 - 27.07.2024 17:21

አንዴ አንተ አንዴ አንቱ አንዴ ዲያቆን አንዴ ሌላ ምሁርነትህ ምኑ ላይ ነው ?

Ответить
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 - 27.07.2024 17:32

Yet new yemigegnew In American market

Ответить
@Mastermahi1
@Mastermahi1 - 27.07.2024 17:33

Dani.... ur DYNAMIC

Ответить
@yimam-tube
@yimam-tube - 27.07.2024 17:38

turi'nafa hula

Ответить
@rebka5068
@rebka5068 - 27.07.2024 18:07

የተከበሩ ዳንንኢል ክብርት ጥበቡን እግዚአብሔር አምላክ ስጦታል እሱንም ለኢትዮጵያ ሀገራችን አንድም ሳይቀንሱ ፅፈውልናል መፅሀፉን ገና አላነብኩትም ነገር ግን እንዳነበብኩት ነው የምቆጥረው እና ክብርናቶ እረጅም እድሜ ይስጥልን ቢተስቦን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሎ

Ответить
@solomon7899
@solomon7899 - 27.07.2024 18:22

Is that hypocrit Al , who covered himsekf ? you can run but can't hide....

Ответить
@solomon7899
@solomon7899 - 27.07.2024 18:25

Dagnu Ashergaju

Ответить
@solomon7899
@solomon7899 - 27.07.2024 18:27

Agases Dagnachew , to be a historian ; you don't have to be edcuated ! you have to be truthful !

Ответить
@barisoballa6795
@barisoballa6795 - 27.07.2024 18:33

How to make this book showed up only for Amharic language system to be over version one of a better version for each language to use storage for other languages?!.

Ответить
@GetachewT-xj2kr
@GetachewT-xj2kr - 27.07.2024 18:46

Where can we get the book?. Respect Dani🙏

Ответить
@barisoballa6795
@barisoballa6795 - 27.07.2024 18:51

I am really excited about Amharic taker’s future as a character for Ethiopia looks good devil would love it symbolically and the way he has done so well?!.

Ответить
@alisiraje9712
@alisiraje9712 - 27.07.2024 20:00

Good opportunities read and change our attitude to home land

Ответить
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc - 27.07.2024 20:11

ጥሩ ቅኝት ነው መፅሀፉን ለማንበብ እሞክራለሁ ::

Ответить
@shegawkibret8677
@shegawkibret8677 - 27.07.2024 20:20

በመፃፉ ምርቃት ፕሮግራም መሪዋ ለምን ዳኒ ብለው ጠሩ ? ሙሉ ስማችውን ለምን አልጠሩም ? ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ወይም ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ብለው ለመጥራት ለምን ህሊናቸው አልፈቀደም? የዲ/ን ዳንኤል ክብረት የፍልስፍና ውቅያኖስ የተቀዳው የቅፅል ስሙ በስተጀርባ ነው፡፡

Ответить
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u - 27.07.2024 20:31

ለሆዱ ያደረ እንደ ዳኔል ክብረት ያለ ሆዳም የለም

Ответить
@user-rg2oq2iy9g
@user-rg2oq2iy9g - 27.07.2024 20:42

🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw - 27.07.2024 20:51

እኔ በራሴ እዚህ መጽሀፍ ምረቃ ላይ የተገኛችሁ ምሁር ነን ብላችሁ የምታስቡትን ግለሰቦች በሙሉ ከዚህ በሗላ እናንተ ምንም ብትሉ አልሰማችሁም አልከታተላችሁም በቃ፡እኔ ላይ 0.005% ተፅዕኖ መፍጠር አትችሉም፡፡b/c እንዴት ለአንድ ተሳዳቢ ቀፎ ሰው ብላችሁ፡ትገኛላችሁ ?ዳንኤል ክስረት ማለት እኮ ትግራዋይን ጁንታ ብሎ 1M YOUTH ያስነጠቀ ተወለድኩበት የሚለውን የአማራ ህዝብ ታሪክ አጣሞ ጃዊሳ ብሎ በድሮን ያስፈጀ ፡ኦርቶዶክስን የከፈለ አረመኔ፡ለመጣው ለሔደው የሚያሽቃብጥ ካድሬ ማለት ነው፡፡ይሔን እያወቃችሁ እንደት ተገኛችሁ?😢😢😢

Ответить
@shegawkibret8677
@shegawkibret8677 - 27.07.2024 21:21

ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ወደ ቤተ መንግስቱ ሲሔዱ አንድ ነገር ይዘው እንደሚመጡ ስጠባበቅ ነብር የመጀመርያውን ይዘውመጡልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡

Ответить
@desalegnsherkabu8261
@desalegnsherkabu8261 - 27.07.2024 21:33

ጌታሆይ አሁን የዚህን ሰውዬ/“ዲያቆን“ መደመር ቁጥር 3 መፅሃፍ እንዴት ላነብበው እችላለው ብዬ ከራሴ ጋር ስሟገት የመፅሃፉን ሂስ ያላችሁትን አድምጬ እንድገላገል የረዳኝን የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ጥበብ ለሰውልጆች የገለጠ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ
ይሁን ከምል በቀር ሌላ ምን ልል ይቻለኛል? ምንም፡፡

Ответить
@fentahunmeseret1380
@fentahunmeseret1380 - 27.07.2024 21:54

Good work dakon.... Better to translate it soon to other ethiopian language so as to address all nation readers as well.

Ответить
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 - 27.07.2024 22:40

ወንድሜ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ፣ ጥልቅ የሆነ ጥበብ ያለው ፣ የእውቀት ጎሬ፣ ሀቀኛ፣ እውነት ብሎ ለያዘው ነገር ብቻውን እንኳን ቢቆም ከእውነት ጋር ይጣበቃል። በጅምላ !፣በግሩፕ አያስብም። ዳንኤል የአቡነ ጎርጎርዬስ ልጅ ነው። ዝም ብሎ ይሰራል።
ሁሌም ይሰራል ፣ግሩፕ ለመፍጠር ለመወደድ አይፅፍም አያወራም ። እርሱ እውነት ነው ብሎ የያዘውን ይፅፋል ያስተምራል።
ወንድሜ እግዚአብሔር ባርኮሀል። እስከ መጨረሻው አይለይህ።

Ответить
@TadeleA
@TadeleA - 27.07.2024 23:03

እውነት ነው ተዛብቶል ባህል ታፍኖል ጥቅምህም ተወስዶል ።
ያንተን መብት ጥቅም ለማስከበር
ሰውን አትጨቁን ቤተሰብ አትበትን
ቆንቆቋህን አስተምር ስልጣህንህን ውሰድ።

Ответить
@Mukpho210
@Mukpho210 - 28.07.2024 01:32

የዳቆንን ዳንኤል መፅሀፍ አላነበብኩኝ የሙራሃንን ሀሳብ አዳመጥኩኝ
ማዳመጤ አንደኛ
ሀሳባቸው ሁለተኛ
እያዳመጥኩኝ መሆንን ማስተዋሌን አስተዋኩት ሀሳባቸውን ላይ ሀሳቤን አልሰጠውም ።

Ответить
@birukshiferaw5115
@birukshiferaw5115 - 28.07.2024 01:33

Well Done 👏 ✔️ 👍 🏃‍♂️ 🏃‍♀️ to read....

Ответить
@RabicCabdi
@RabicCabdi - 28.07.2024 02:24

We take his knowledge but not take his discipline

Ответить
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 - 28.07.2024 03:20

እኔ የምለው ይኸ ሁሉ ባለሥልጣን እንዴት ሊታደም ቻለ? በግዳጅ እንጅ በውድ ሊሆን እንደማይችል እሙን ነው። ሁኔታዎችን እንዲያው በግርድፉ ስገመግማቸው ብልጽግና ፓርቲ በዳንኤል ክብረት ስም ያዘጋጀው መጽሐፍ ይመስለኛል ። ይህንም ያደረገበት ምክንያት ግልጽ ነው። ለማንኛውም ለማንበብ መሞከሬ ግን አይቀርም ። ብራቮ ብልጽግና! ብራቮ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት!

Ответить
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 - 28.07.2024 04:50

እነዚህ ስቤስቦች አገር እየዘረፉ ነዉ እየመሩ የሚለዉ ጥያቄ የሚመለሰዉ መቸ ነዉ። በመምሰልና ማስመሰል አገር ይፈርስ ይሆናል እንጂ ሌላ ተአምር ሊኖረዉ አይችልም።

Ответить
@ErgetieTilaye
@ErgetieTilaye - 28.07.2024 04:54

መፅለፋን ለማንበብ ጓግቻለሁ

Ответить
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 - 28.07.2024 04:54

አሁናችንን ዘርፋችሁ ስለ ትናንት የማታዉቁት ነገር ልትነግሩን ትደፍራላችሁ። አሁናችንን ንገሩን እስኪ????

Ответить
@mengistudidena178
@mengistudidena178 - 28.07.2024 05:21

ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ከሚሊዮኖች መሀከል አንድ የሚወጣ ሙሉ እሳቤ ያለውና ያንን ለሌላው በንግግርም ሆነ በፅሁፍ እጅግ ውጤታማ አድርጎ መግለፅ የተካነ ሰው ነው። ሁሌም አደንቀዋለሁ።

Ответить
@girmatsige7809
@girmatsige7809 - 28.07.2024 05:58

እባካችሁ ውጭ ሀገር ያለን እንዴት መጽሐፉን እናገኛለን

Ответить
@MulugetaAyana-f5v
@MulugetaAyana-f5v - 28.07.2024 10:00

50 50 አለ የሐገሬ ሰው

Ответить