“እፀ በለሱ አቆጥቁጧል”እስራኤል እና 3ኛው የዓለም ጦርነት!ዓለም ልትጠፋ ስንት ዓመት ቀራት?

“እፀ በለሱ አቆጥቁጧል”እስራኤል እና 3ኛው የዓለም ጦርነት!ዓለም ልትጠፋ ስንት ዓመት ቀራት?

Yegna Tv የኛ ቲቪ

2 дня назад

5,998 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@selama-l7m
@selama-l7m - 14.10.2024 15:11

እግዚዎ ማሀረነ ክርሰቶሰ

Ответить
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 - 14.10.2024 15:15

አባታችን የሜናገሩት ትንቢት ሁሌም ይፈፀማል አባታችን ፀጋውን ያብዛልን

Ответить
@oumermohammed268
@oumermohammed268 - 14.10.2024 15:20

ትንቢትህ በሙሉ ከበጎ ሳይሆን ከሰይጣናዊና ከጥፋት መልዕክት ጋር የተያያዘ ነው ። አንተው ትጠፋታለህ እንጂ አለም አትጠፋም።

Ответить
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ - 14.10.2024 15:42

በፀሎት አስቡን አባታችን

Ответить
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui - 14.10.2024 15:45

❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@kassahuntafessu1720
@kassahuntafessu1720 - 14.10.2024 15:51

የኦርቶዶክሱ እዩ ጩፋ ወይም ነብይ ጆሲ ቢባሉ አይበዛቦትም ድልብ

Ответить
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe - 14.10.2024 15:53

እርሶ ግን መቼ ነዉ አቅጣጫ ሁኔታ እያዩ ትንቢት ማለት የሚያቆሙት አብይ ሲመጣ ኢትዬጲያ ሰላም ሆነች ይላሉ
ኢስራኤል ስትዋጋ በለሲቱ አቆጠቆጠች አለም ሊጠፋ ነዉ ዜና እየሰሙ ሁሉም የሚያቀዉን ነገር ሁሉ ትንቢትነዉ

Ответить
@nasnasnasnas6101
@nasnasnasnas6101 - 14.10.2024 16:00

በተረት ተረት መኖር ግን አይከብድምምምም

Ответить
@junefirst500
@junefirst500 - 14.10.2024 16:21

አባ፡ ገ/መስቀል፤ ከሌሎቹ፡ አባቶች፡ የሚለዩበት፡ ከብሉይ፡ ጀምረው፡ እስከ፡ አዲስ፡ ድረስ፡ ይተነትናሉ! ድንቅ፡ ነው! ነገር፡ ግን፡ እፕየእስራኤል፡ የእምነትም፡ የአገሪቱም፡ መሪዎች፤ ሌሎችን፡ የቁም ስቅል፡ የሚያስገቡ፤ የልባቸውን፡ ክፋት፡ ለምን፡ አልተናገሩም! ጌታ፡ ለሕዛብም፡ ይገደዋል! ኢየሱስን፡ ለዓለ፡ ሁሉ፡ ሞተ!፡

Ответить
@g.kkindu6656
@g.kkindu6656 - 14.10.2024 16:36

7485 ዓ.ም ነው አሁን

Ответить
@KirosIndalo
@KirosIndalo - 14.10.2024 16:58

Anet secure gn mat new metawura

Ответить
@FasilAlemu-fy4be
@FasilAlemu-fy4be - 14.10.2024 17:28

ተረት ሰለቸኝ ምን ሰው አታችሁ ጠራርጎ ገደል መክተት ነበር😢

Ответить
@HamduAdis
@HamduAdis - 14.10.2024 18:05

ደሞ ከመቸ ጀምሮ ነዉ የአይሁዳዊያን ህዝብ በፈጣሪ ማመን እና በፈጣሪ ህግጋት መገዛት የጀመረዉ?

Ответить
@werkemelese4557
@werkemelese4557 - 14.10.2024 20:06

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@werkemelese4557
@werkemelese4557 - 14.10.2024 20:06

ትክክል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@mulatliyew2603
@mulatliyew2603 - 14.10.2024 20:22

ለነገሩ ግን ትንቢት ምን እንደሆነ ያውቃሉ???? እንደመጣልህ አታውራ እባክህ ትልቅ ሰው ነው ። ትልቅ ሀጢአት አትስራ አባት

Ответить
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 - 14.10.2024 20:25

አንች👎👎👎 የአማራ ህዝብ በድሮን እየተጨፈጨፈ እስራኤል ትያለሽ🐄🐄

Ответить
@StpLLC
@StpLLC - 14.10.2024 21:12

Qedada

Ответить
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 - 15.10.2024 10:20

ምን አይነት ውሼታም ቄስ ነወት እስራኢል ካልነኳት አትነካም ይላሉ የፍልስጢምን መሬት በመውረር ህፃናት እና አዛውንት ሳይቀር መጨፍጨፍ የምታበዛ ጨካኝ ናት ሌሎች አትግደይን ባይና አትውረሪን በማለት ነው የሚታገሉት ይህ ደሞ አለም ያወቀው እውነታ ነው ፍትህ ለህሌና ፍትህ ለፈጣሪ ነው ውሼት ለሰይጣን ነው ነጋሺ / ነጃሺ እንኳን ፍትሀዊ ተብሎ በሙስሊሞች የተወደሰው ክርስቲያን በነበረ ሰአትና ከመስለሙ በፊት ነው እኛስ ሙስሊም ለክርስቲያን እንዲሆም ለሰው ልጅ ፍትህን ቢናገር ቢፈርድ ክርስቲያኑም እንደዛው ፈጣሪ እኮ ዋሼህ ብሎ እንጂ ሀቅ ተናገርክ ብሎ አይኮንንም

Ответить
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 - 15.10.2024 10:32

ወሬህ የተምታታ ነው ላንተም ይግረምህ አንዴ ሰውን መበቀል ስትከለክል ደሞ ንፁሀን የልሆኑትን መግደል ይቻላል ተረላለህ
ወደዋናው ነጥብ ልምጣና ደጉ ንውስ ይመጣል 40 አመት ይገዛል ያለውንስ ከየት አመጣከው ይህም የተደበላለቀ መረጃ ነው ደግ ንውስ የምትለው አወ ይመጣል ስሙም በሙስሊሞች መህዲ ነው 40 አመት ይገዛል ያልከው ግን ደጉ ንውስ ሳይሆን እየሱስ ክርስቶስ / ነቢ ኢሳ ነው 40 የሚገዛው ሲመጣ 40 አመት ይገዛል; በሱ ዘመንም በምድር ላይ ታይቶ የማይታወቅ የፀጋ ዘመን ይሆናል

Ответить
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 - 15.10.2024 10:35

እፀ በለስ የምትላት ደሞ የዘመኑ ምልክት ናት እንጂ እሷ ተፋጃለች ማለት አይደለም

Ответить
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 - 15.10.2024 10:39

ትንቢት ማለት አስቀድሞ ማወቅ ነው እየሆነ ያለውን በማየት መገመትም ትንቢት ሆነው ጉድ እኮ ነው

Ответить
@yaregalmatebneh186
@yaregalmatebneh186 - 15.10.2024 11:35

ነገ ከፋጣሪ ዉጭ የሚያዉቃት የለም።ታየኝ አቃዥኝ ቀጠቀጠኝ ተብሎ ከአላማው መዛነፍ እንዳይመጣ መጠንቀቅ ያሻል።

Ответить
@simonghirmay1136
@simonghirmay1136 - 15.10.2024 12:07

Were 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

Ответить
@Hagere739
@Hagere739 - 15.10.2024 14:55

የተረት አባት

Ответить
@HayelomWedimebrahtom
@HayelomWedimebrahtom - 15.10.2024 15:23

አዝማሚያውን አይተህ መናገር 😅

Ответить
@AmareDerso-qt4fr
@AmareDerso-qt4fr - 15.10.2024 20:10

ትንቢት እናገራለሁ የሚል
ሁሉ ውሸታም ነው ትንቢት ተዘግቷል ይላል መጣፍ ቅዱስ

Ответить
@AmareDerso-qt4fr
@AmareDerso-qt4fr - 15.10.2024 20:11

የኢትዮጵያ ህዝብ ግን መቸ ነው ሚነቃው

Ответить
@girmamang3797
@girmamang3797 - 15.10.2024 21:21

አረ እባክዎትን ይተዉ ። መለስ ብለው በፊት ያወሩት እንኳን እውነት የለውም። ምናለ ባህታዊ ከሆኑ ከከተማ ቢወጡና ፀሎት ቢያደርጉ ። ቤተክርስቲያንን ባያስነቅፉ። እባክዎትን። በአምላካችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም የመሰለዎትን አያውሩ።

Ответить
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 - 15.10.2024 21:51

የስራኤል ሰላም ከሆንች አለም ሰላም ይሆናል ከስራኤል ሰላም ከጠፉ ግን ባአለም ላይ ሰላም የለም ጭራሺ ሰለዚህ መፀለይ ያለብን የስራኤል ስላም እንድትሆን መፀለይ ነዉ አንጅ አሁን ሌላ መፍትሄ የለዉም

Ответить
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 - 15.10.2024 22:03

7485 አለም አሁን ሁኖል ፈጣሬ ይጠብቅ

Ответить
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 - 15.10.2024 22:14

በትክክል ነዉ የስራኤልን ካልነኳት አትንካም ጭራሺ ግን ጥላቻ ላለባችዉ ብቻ ነዉ

Ответить
@TsegayGebrekedan
@TsegayGebrekedan - 16.10.2024 00:19

አቅጣጫ ያዩ እና እንዲህ ይሆናል ይላሉ በምልክት ነው የሚመሩት ሰዉየው

Ответить
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw - 16.10.2024 08:21

እደትንቢቱ ደጉ ንጉስ ከኢትዮጵያ አይደለም የሚነግሰው, የትውልድ ኢትዮጵያዊ ነው, ማለትም አቤተ እሥራኤል ልጅ ነው (ከኢትዮጵያ ወደእሥራኤል የተመለሰ ቤተ እሥራኤል የአይሁድ ተውልድ የዳን ዘር ነው), እኛ እሥራኤሎች እሂን ነው የምናውቀው.

Ответить
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v - 16.10.2024 08:48

አባት እስራኤል ጥላቻ

Ответить
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v - 16.10.2024 08:53

አባት አፈር ብላ

Ответить
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v - 16.10.2024 08:54

አባት ደንቆሮ 🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕

Ответить
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v - 16.10.2024 08:55

ትንቢት ወሸት አፈር ብላ

Ответить
@addisharegewoinmengesha3816
@addisharegewoinmengesha3816 - 16.10.2024 09:52

ማን በመነካቱ የአለም ጦርነት እንደሚነሳ እንኳን አልተረዱም ...ደረቁን ትርጉም ይዘው ነው የሚያወሩት

Ответить
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 - 16.10.2024 10:31

አባታችን እውነተኛ ነዉ ያሉት ስእስራኤል ሌሎች ከእርስዎ መማር አለበት ሰለ እስራኤል

Ответить
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 - 16.10.2024 10:43

አባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት

Ответить
@racheltakala7118
@racheltakala7118 - 16.10.2024 11:01

አርቲፍሻል ፀጉር ከምረሽ ነተላ ተሸፋፈንሽ

Ответить
@racheltakala7118
@racheltakala7118 - 16.10.2024 11:21

የሚገርመው አባ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል እስራኤል እንድትጠፋ የሚያረጉት ፀሎት ይገርመኛል እስራኤል ካልነኳት አትነካም ግን ከሷ ጋር እየሰሩ እየኖሩ መተንኮሳቸውን አይተውም

Ответить
@habeshist
@habeshist - 16.10.2024 13:12

እዚ ሀገር ያሉ ክርስቲያኖች እይታቸው ለምን እንደሚንሸዋረር አይገባኝም።መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ስሟ ተጠቅሳል በሚል የምትሰራውን ግፍ እና ጭፍጨፋ ሊታያቸው አልቻሉም።አረ ሰባዊነት እንኳን ይሰማቹ

Ответить
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 - 16.10.2024 14:20

ሲጀመን ይኚህ ሰውዬ አላምናቸውም

Ответить
@ባቋሙ
@ባቋሙ - 16.10.2024 19:17

እኔ የሚገርመኝ አቅራቢወቹ ሰውየው በጥንቆላ የሚተዳዳር ግለሰብ ነው

Ответить
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 - 16.10.2024 20:57

አውደልዳይ ደብተራ ትዘላብዳለህ፤

Ответить
@Enat-Makeda
@Enat-Makeda - 17.10.2024 06:09

አንተ ቀልድ ምናለብህ

Ответить
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 - 17.10.2024 06:10

ምን ቢቅሙ ነዉ አባ! እግዚአብሔር እስራኤልን ካላጠፋማ ምኑን አምላክ ሆነ።

Ответить
@karegay
@karegay - 17.10.2024 07:17

ይሄ የመጨረሻ አጭበርባሪ ነው።
ሲዋሽ ሲያጭበረብር በዐይኔ አየረቼዋለሁ።

Ответить